አቦነሽ አድነው፣ መኩሪያ ጉግሳ፣ ዘፈን እና ሃጢያት ፣ በኢትዮጵያ ካልቸር ውስጥ የሚካሄደው ድንቅ ዳይናሚክስ !
እነዚህ የሚሰሩትን የሚያውቁ የኪነትና የእምነት ሰዎች ዘመን !!
Re: አቦነሽ አድነው፣ መኩሪያ ጉግሳ፣ ዘፈን እና ሃጢያት ፣ በኢትዮጵያ ካልቸር ውስጥ የሚካሄደው ድንቅ ዳይናሚክስ !
ለማታውቁ ፣ አቦነሽ ስሟን የምታገኘው ከዚህ ገዳም ነው። አቦነሽ የቡቂ ልጅ ነች ፣ ጥቂት ኪሎ ሜትር ከታላቁ ድምረ ከብድ አቦ ገዳም፣ የታላቁ አያቶቼ መድረ መቃብር፣ ያ ክቡድ፣ ያ ክቡር ቦታ !!! ኬር