Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

GOOD NEWS አፍሪካዊው ምሁራን ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በዚህ ወር መጨረሻ (end of march) ከአለም ላይ እንደሚጠፋ ተናገሩ

Post by clear12 » 22 Mar 2020, 04:51

በአሁኑ ሰዐት በአለም አቀፍ ደረጃ የተስፋፋውን የኮሮናን ቫይረስ(COVID-19) ለመከላከል አለም በሚደክምበትና የአለም የጤና ድርጅት(WHO) ያወጣቸውን የጥንቃቄ መመሪያዎች በሚተገብርበት ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ ነብይ ነን ባዮች ህዝቡን የኮሮናን ቫይረስ መድሃኒት አምላክ ነግሮኛል ምንም አትሆኑም በሚል ምክር መድረክ ላይና በሚዲያ በመናገር ህዝቡ ቫይረሱ እንዳይተላለፍ ማድረግ የሚገባውን ጥንቃቄ እንዳያደርግ የሚያዘናጉ ሲሆን ይህ የስህተት ትምህርት መንግስት በፍጥነት ካላስቆመው ኢትዮጵያ በጣሊያንና በቻይና ከታየው በላይ ብዙ ሚሊዮን ሰዎች ለሞት ይጋለጣሉ::

P.S: ለደደቡ ዳንሳ: ኮሮኖ የሚባል ቫይረስ የለም