Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Young Ethiopian in Sweden message to others about his COVID-19 illness & recovery [DW]

ይህን ገጠመኝ አንብቡት
ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን!!
( ከወጣት ጋሻው አቸነፍ )
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በዕለተ ቀንህ አድነን
እባካችሁን #Share አድርጉት
ጋሻው አቸነፈ እባላለሁ። ተመራቂ የMedical Laboratory ተማሪ ነኝ። በዚህ ወቅት ለአፓረንትሺፕ ፈለገ-ህይወት ሆስፒታል ወጥተን ነበር። የኮረና ቫይረስን ለመከላከል እሚሆን Mask ባለመኖሩ አፓረንታችን ግብዓት እስኪሟላ ተብሎ ተቋረጠ። ጓደኞቼም ወደየቤተሰቦቻቸው ሄዱ እኔም ከቤተሰቦቼ ሰንብቼ ልምጣ ብዬ ወደ ጎንደር ዛሬ ጥዋት ጉዞ ጀመርኩ ጎንደር ገባሁ። ጎንደር ፒያሳ ላይ አንድ መኪና "ደባርቅ ደባርቅ" እያለ ይጣራል ሂጄ ገባሁ። ደቂቃዎች በኃላ አንድ ጎልማሳ ገብቶ ከጥጌ ተቀመጠ። ብዙም ሳይቆይ መሳል ጀመረ። ይስላል.....ይስላል፣ "ምን ሁነህ ነው?" አልኩት ጉፋን እንደሆነ ነገረኝ መስኮት ለመክፈት ሞከርን 30 ደቂቃዎች አለፉ። መኪናው ጉዞ ጀመረ ብልኮ እንደደረስን ሰውዬው ወረቀት አወጣ ሳየው ደነገጥኩ የቻይንኛ ቋንቋ ፁሁፍ አለው። የምን ደብዳቤ እንደሆነ ስጠይቀው የቻይና ካምፕ ሰራተኛ እንደሆነና ከሚሰራበት ካንፕ ሁለት የኮረና ተጠቂዎች በመገኘታቸው ከሶስት ቀን በፊት አዲስ አበባ እሚገኘው ድርጅቱ እንደተዘጋ ነገረኝ። በጣም ደነገጥኩ ሰውዬው ከአርባ ደቂቃ በላይ ሲስልብን ቆይቷል። ከዛ መኪና ውስጥ ስለሰውዬውና ስለኮረና በሽታ ብናገር ሁሉ በድንጋጤ ከመኪና ወርዱ እንደሚበተን ገባኝ እግዚአብሔር አያድርገውና ሰው የበሽታው ተጠቂ ቢሆን ለ40 ደቂቃ ያህል ስለሳለብን ሁላችን በሽታው ተላልፎብን ይሆናል። በመሆኑም ተሳፋሪው በሙሉ ወደ ደባርቅ ተጓዥ በመሆኑ የተሻለ ሀሳብ ያልኩት እኔ ወርጄ ራሴን ከሰው በማግለል ለሚመለከተው አካል በመደወል ሁሉም ተሳፋሪ ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገባ በማሰብ ሰውነቴ እየከዳኝ መኪናው አስቁሜ ወረድኩ። ከ10 ደቂቃ በኋላ ራሴን አረጋግቼ ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ደውዬ ሪፖርት አደረኩ። ለደባርቅ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ደውዬ ተናገርኩ። ከደቂቃዎች በኋላ አንድ ስልክ ከመንገድና ትራንስፖርት ተደውሎ ስለመኪናው ሙሉ መረጃ ተጠየኩ በዝርዝር ተናገርኩ ስልኩን ከዘጋ ከአራት ደቂቃ በኋላ እኔ ደወልኩለት መኪናውን እንዳወቁትና ለሹፌሩ ነግረው ሹፌሩ መንገድ ላይ ሰው እንዳይጭንና እንዳያወርድ ተነግሮት ወደ ደባርቅ ሆስፒታል እየተጓዘ ይገኛል። እኔም ጎንደር ውስጥ ከሰው ራሴን ነጥዬ እገኛለሁ።
እባክሽን ኢትዮጵያ የዜጎችሽን ጤና ጠብቂ!!!
ሰወዬ የበሽታው ተጠቂ ሁኖ ቢገኝ እሰቡት ከአዲስ አበባ እስከ ደባርቅ ድረስ ምን እንደሚፈጠር።
እግዜአብሄር በምረትህ አንተ ታደገን።
ሰውዬውን ጤናማ አድርግልን።