BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ (PhD holder in Physics) ዶክተርና የፍርድ ቤት ዳኛ ሰለባ ሆኑ
ያልተማረው ሀበሻ መናፍቅ ጠንቋይ ጋር ቢሔድ ስላልተማረና በድህነቱ ምክንያት ነው!!! የተማረው ሀበሻ ምን ነካኝ ብሎ ነው በነዚህ በዱርዬ ግለሰቦች ተስፋ ተሸውዶ የሚጃጃለው ??? መማር መመራመር እኮ የሰውን ልጅ እንዴት ለምን ብሎ መጠየቅ የሚያስችለው እውቀት የሚሰጠው ነው::
Last edited by clear12 on 19 Mar 2020, 08:25, edited 2 times in total.
Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ዶክተርና የፍርድ ቤት ዳኛ ሰለባ ሆኑ
አሁን ይህ ግለሰብ በእውነት PhD ሪሰርች አድርጎ ሰሮትና ዲፌንድ (Defend his PhD thesis) አድርጓል ያስብላል???
Last edited by clear12 on 19 Mar 2020, 08:24, edited 1 time in total.