Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከኮረና ቫይረስ ጋር በተያያዘ AbebeB ከፎረሙ በጤና ከዛሬ የካቲት 15/2020 ጀምሮ ተሰናብቷል፡፡

Post by AbebeB » 15 Mar 2020, 12:39

AbebeB እባላለሁ፡፡ የትውልድ ስሜ ኢያሱ ነው፡፡ የተወለድኩት ሸኖ ሲሆን በብሔር ሚዛናዊ ደም ያለብኝ፣ ለእኩልነትና እውነት መፋለም ደስ ይለኛል፡፡ የምኖረው ውጪ ሀገር ነበር ግን በትግሉ ምክንያት ወደሀገር ቤት ተመልሻለሁ፡፡

ኢትዮጵያ ለፓለቲካ ፍጆታ ሲባል የኮረና ቫይረስ በሽታን ደብቃ ዜጎችዋን የምታስፈጅ ሀገር በመሆኑዋ ኢትዮጵያዊ የሚባል ዜግነት ካላቸው ሰዎች ጋር ላለመገናኘት በመወሰን ከዛሬ የካቲት 15/2020 ጀምሮ ፎረሙን በፈቃዴ ለቅቄያለሁ፡፡

እኖር ወደነበረበት ሀገር ለመመለስም ወስኛለሁ፡፡

በዚህ አጋጣሚ ከቅንነት በመነጨ በሀሳብ ለተፋጨን ምስጋናዬን ሳቀርብ ለጭፍን ታጋዮችና ከዕውቀት ነፃ ለሆናችሁ ግን ማስተዋልን እመኝላችኃለሁ፡፡

ከዚህም አንጻር ኦነግ፣ ትህነግ፣ ኦብነግ፣ ሲአን የመሳሰሉት ከመጠነኛ ማሻሻያዎች ጋር ትክክለኞች ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የሚችሉት እነዚህ እኔ የዘረዘርኳቸው የፖለቲካ ድርጅቶች ሳይሆኑ በአማራ ስም ወይም ያሌለን ብሔር ኢትዮጵያዊ በመጥቀስና ነኝ ብለው የሚያምታቱት መሆናቸውን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡

አበቃ!

Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ከኮረና ቫይረስ ጋር በተያያዘ AbebeB ከፎረሙ በጤና ከዛሬ የካቲት 15/2020 ጀምሮ ተሰናብቷል፡፡

Post by Abaymado » 15 Mar 2020, 13:18

ተገላገልን : እንዳትመለስ : ቁልቅዋዋላም አጋመ

Post Reply