Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና: የትግራይ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ዞኖችና ወረዳዎች የቶሎ ድረሱልን ጥሪዎች በዉስጥ መስመር እየደረሱን ነዉ!!!!
አስተዋይ አርቆ አሳቢ የሚጠቅመውን ለይቶ የሚያውቅ ህዝብ መሆኑን ከኢትዮጵያዊነት ማንም ሊነጥለው ሊለየው የሚችል አለመሆኑን በተግባር በማሳየት ብልጽግናን በመደገፍ አሮጌውን ቁማርቸኛውን ህወሃትን እንዳረጀ እናዳፈጀለት የሚያውቅ ህዝብ መሆኑን እረዳለሁ በነገራችን ላይ የህወሃትን አመራር ልጆች ተመልከቱ የት ነው የሚማሩት ውጭ አገር የት ነው የሚኖሩት ውጭ አገር የድሃው አርሶ አደር የትግራይ ህዝብ ልጆች ግን በሣምንት እንኳን አንድ ጌዜ ንጹህ ውሃ ማገኘኘት አቅቶት ሀጠሩ ላይ ይንከራተታል
-
Fitawrari Meshesha
- Member
- Posts: 425
- Joined: 23 Sep 2014, 21:21