
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ህውሃት የህውሃት አባል ካልሆንክ እና የርሷን ሃሳብ ካልደገፍክ እንደ ትግራዋይ አትቆጥርህም!
ዶክተር ሊያ ታደሰ ፊት ለፊታቸው ቆማ ለጤና ሚኒስቴርነት ቃለ ማህላ እየፈጸመች ሹመቱ የትግራይ ህዝብን ያገለለ ነው ብለው ሽንጣቸውን ገትረው ይናገራሉ!


-
Fitawrari Meshesha
- Member
- Posts: 425
- Joined: 23 Sep 2014, 21:21
