Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጃዋርና መረራ መራራ ዉሸት፣ የኦፌኮ ሴቶች መሪ ዘረኛይቱን አናውቃትም አሉ ፤ ቅሌታሞች !!

Post by simbe11 » 11 Mar 2020, 23:06

Horus himself is worst racist than this lady donkey.
She was desperate enough to come to the media to ask for a husband.

Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጃዋርና መረራ መራራ ዉሸት፣ የኦፌኮ ሴቶች መሪ ዘረኛይቱን አናውቃትም አሉ ፤ ቅሌታሞች !!

Post by Horus » 11 Mar 2020, 23:19

ሲምቤ፣ ግራዝማች፣ አቶአሽ ምናምን ምናምን ፟
ስምህን ስለለወጥክ ማንነክን አትለውጥም ፣ ደሞ አንጎልህ ፕሮግራሙን ዝም ብሎ አንተ ታርጋህን በለወጥክ ልክ እሱ አይለወጥም ፣ ስለ ኒዉሮሎጂ ትንሽ ብታቅ ማለት ነው።

ዘረኝ ነት የራሱ መደባ ካቴጎሪ፣ ፓራድይም ያለው ፋክት ነው ። ዝም ብለህ ይንተ ምናብ ኢሉዥንና ቅዠት አይደለም ። እኔ ዘረኛ ከሆንኩ የሚታየው በስራዬ ነው።

ግ ን እንኳን አንተ አግዚአብሄርም ጉራጌ አይደለህም አትሁን ሊለኝ አይችም። ራሱ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ እንዲቆሙ ከፈጠራቸው ጎሳዎች አንዱ ክቡር ሕዝብ ጉራጌ ስለሆነ ማለት ነው። ይህ ፋክት ስለሆነ አንተ ወደድከው ጠላሀው የሚፈይደው ነገር የለም ።

ይልቅስ ስለሌላ ነገር ቀባጥር !!! ሄር

Post Reply