Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ለገንዘብ ብሎ ብሔሩን እየተሰደበ ምንም የማይተነፍስ ሆድ አደር ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ!

Post by Ejersa » 09 Mar 2020, 21:04

አልገባውም እንጂ አንተም ደነዝ ነህ እኮ ነው ያለው ስብሓት ነጋ! *ያየሰው ሽመልስ፦ ጭቆና ከነበረ ለምንድነው ኣማራው እንደ ህወሓት ያልታገለው? ኣቦይ ስብሓት፦ አንተን የመሰለ የለም ስለተባለ። ስለደነዘዘ!!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ለገንዘብ ብሎ ብሔሩን እየተሰደበ ምንም የማይተነፍስ ሆድ አደር ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ!

Post by Ejersa » 09 Mar 2020, 21:11

Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ለገንዘብ ብሎ ብሔሩን እየተሰደበ ምንም የማይተነፍስ ሆድ አደር ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ!

Post by TGAA » 09 Mar 2020, 21:16

አስመሳይ የወያኔ ሎሌ ነው ፡፡ ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እሸን ያፈላው ነገር ቢሆን እንደ ያየሰው ሽመልስ አይነት አስመሳይ የወያኔ ሎሌዎችን ነው ፤ ተመልከት ልደቱ ክህደቱን አይኑን አጥቦ የአደዋ ድል ያሳፍረኛል ፤ በቅንጅት ግዜ ልክ እንደ ማንዴላ የስንብት ደብዳቤ ጽፎ ፤ጎደኞቹን እስር ቤት አስገብቶ ፤ ከአቦይ ስብሀት ጋር ሸራቶን የሚሰበሰብ ጀርባ ወጊ ዛሬ አብይን ሊዘልፍ ይመጣል ፤ ያየሰው ሪፖርተ ጋዜጣ ሲሰራ ወይኔዎችን ገበና ለመሸፍን እያስመሰለ ሲሰራ የነበረ የወያኔ ሎሎ ነው ፡ ስለዚህ ይህንን እንደ ድመት ገንዘብ ሲያይ ጭራውን የሚያምሰውን ጋዜጠኛ አትበለው ፡ ሆደኛ በለው፡፡ የወያኔ 27 አምት ምርት ሆዳም ብቻ ነው፡፡

Post Reply