በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያህ የጤንነትና ደህንነት የሚወሰነው በጤና ጥበቃ ሚስተር ነው ውይስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አስተዳዳሪ አቶ ተወልደ ገብረማሪም ነው ? በጣም ግልጽ እየሆን የመጣው ነገር ግን ሀገር ቤት የአስተዳደር አወቃቀሩ በጣም ስነስርአት እንደሌለው የሚያሰየው ተወልድ ገብረማሪያም ጠንነትን በተመለከተ በማያገባው የጤና ባለሞያ መሆኑ ነው ፡፡ እንዲህ ሲያደርግ ደግሞ የጤና ሚንስተር የጤና ባለሞያዎች ያሉበት ምንም ትንፍሽ አለማለቱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ፡፡ ቴድሮስ አድሃኖም ሁሉም ሀገሮች በአላቸው ጉልበት ሁሉ የአስቸኳይ የወረርሽኝ አደጋ ጉልበታቸውን ተጠቅመው ይንቀሳቀሱ ብሎ ጥሪ ያቀርባል ፤ በሌላ በኩል ደግሞ አቶ ቴድሮስ አድሀኖም የአፍሪካን መሪዎች በቅድመ በምሳሌነት ያወድሳል፡ አቶ ተወልደ ደግሞ ጭራሹንም ኢትዮጵያ ወዳጅነቷን ለማሳየት በቅርቡ 30 ኢትዮጵያዊያን ወድ ውሀን ከተማ (መጀመርያ በሽታው የተነሳበት ) በረራ ሊያደርጉ እየተዘጋጁ ነው፡ እስካሁን ሁሉም አገር መግባቱ ሲዘገብ ኢትዮጵያ ማለትም ከስሀራ በታች ካሉ ሀገሮች ብብዛት የአየር ሀብ ሆና የምታገለግለው ኢትዮጵያ ምንም ሰው የለም እያሉ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ያካሂዳሉ፡ ተወልደና ገብረማርያምና ቴድሮስ አድሀኖም በረራው መድረሻው መቀሌ ቢሆን ኖሮ ሁለቴ ያስቡ ነበር ፤ ዋናው ጥያቄ የነዚህ የፖለቲካ ደላሎች ምን ያስባሉ ሳይሆን የሚመለከተው የጤና ሚኒስተር ሀላፊነቱን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ትቶ መተኛቱ ነው፡፡ ነገ ስው ሲታመም በሺታው ሲባዝ ፤ በቂ የህክምና በሌለበት ሀገር ፤ ምን ያህል ጉዳት እንደሚያደርስ መገመት ቀላል ነው፡፡ የጤና ሚኒስተር ሀላፊነቱን ይወጣ፡ አቅሙን ገምግሞ ፤ ያለውን አደጋ አገናዝቦ ዉሳኔ መስጠት ያለበት የጤና ሚኒስተር እንጂ የአየር መንገድ አስተዳዳሪ አይደለም ፡፡ ወያኔ ብቻ ነው በበሽታ ሊያተርፍ ፖለቲካ ለመስራት ወደኋላ የማይል ፡፡
Tedros Adhanom
(COVID-19) ... The outbreak was declared, Public Health Emergency of ... call on country leaders to mobilize their plans, coordinating every part of ... on strengthening and scaling up the response and readiness efforts. ... It's great to see African leadership in action.
Look this incompetent dr Adhanom after calling all countries to mobilize their plans , scaling up the response etc, he is not praising the countries who are doing exactly that the developed nations of the world with a well-equipped health system, but he praises the African leadership that lack the resources or none existing health system infrastructure to cop this pandemic. who Twedros Adhanom is talking about? the honorable Ethiopian airline's administrator with a combo responsibility to lead the Ethiopian health Ministry. what a sham.