Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS መልእክቱ ዘግይቶ ስለደረሰ ኢትዮጵያዊቱ ሞተች

Post by clear12 » 08 Mar 2020, 09:23

በቪዲዮው ላይ የመናፍቃኑ ነብይ የሰው ህይወት ጌታ ተናገረኝ እያለ ሲያበላሽ ምንም እንዳልተፈጠረ ሳያስጨንቀው "ብትዋሽም ቅን ሁን" እያለ በምስኪኖች መከራ እንዴት እንደሚቀልድ ተመልከቱ Really disgusting must watch