ትግራይ ብልፅግና በወልቃይት ከተሞች ፅህፈት ቤት ለመክፈት ሙሉ ዝግጅት አጠናቋል። በዚህም መሰረት ብልፅግና የወልቃይት ወጣቶች ጋር በሁሉም ወረዳና ገጠር ሰፊ ውይይት ለማድረግና ብሎም በአካባቢያችን ልጆች ራሱን በራሱ አካባቢውን እንዲያስተዳድር ብሎም የክልልና የምክር ቤት ተወካዬች ከልጆቹ አስመርጦ ለሹመት ያበቃል።
በዚህ መሰረት የድርጅታችን አባል ለመሆኑ የምትፈልጉ
የሑመራ
የዓዲረመፅ
የቃፍታ
የማይካድራ
የዳንሻ
የፀገዴ
የዓዲ ጎሹ
የሁሉም የወልቃይት ነዋሪ ህዝቦች በያላችሁበት በመደራጀት ሀላፊነታችሁ እንድትወጡ ጥርየን አቀርባለሁ።
መረጃ ለመለዋወጥ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር መናገር ትችላላችሁ ።
ብልፅግና በወልቃይት ምድር እናሸንፋለን!!!
የብልፅግና መሪ ዶር አብይ አህመድ ወልቃይት ምድር ላይ ወርደው ከህዝባችን ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እንደሚያደርጉ ቃል ገብተውልናል!!! እናመሰግናለን በቅድምያ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!
Re: የምስራች ዜና: ትግራይ ብልፅግና በወልቃይት!
Hameddibewoyane wrote: ↑08 Mar 2020, 01:04ትግራይ ብልፅግና በወልቃይት ከተሞች ፅህፈት ቤት ለመክፈት ሙሉ ዝግጅት አጠናቋል። በዚህም መሰረት ብልፅግና የወልቃይት ወጣቶች ጋር በሁሉም ወረዳና ገጠር ሰፊ ውይይት ለማድረግና ብሎም በአካባቢያችን ልጆች ራሱን በራሱ አካባቢውን እንዲያስተዳድር ብሎም የክልልና የምክር ቤት ተወካዬች ከልጆቹ አስመርጦ ለሹመት ያበቃል።

Tigray will soon handover Raya & Welkait to Amhara!
Ejersa wrote: ↑08 Mar 2020, 01:53![]()
![]()