Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

የ ፖለቲካ "ኣባ ግርማ" ኢሳይያስ ኣፍወርቂ፣ ምን ዓይነት የ ፖለቲካ ረቂቕ ፍልስፍና መቑጠርያ ይዞ ነው ወያኔዎችን እያስለፈለፈ ያለው!!!!

Post by pushkin » 07 Mar 2020, 06:51

ኣባ ግርማ፥ ና ወደዚ ኣንተ! ቶሎ በል ና!

- ጻድቃን፥ ኡኡኡኡ.....ኡኡ....ይይይይ እሺ ኣባ....ይሀው መጣሁ...እትትት....እእእ...

ኣባ ግርማ በመቑጠርያ ለ ብርጭቕ ጻድቃን ጭንቅላት ቿ! ቿ! እያደረጉ....ምንድ ነህ ኣንተ!? በል ተናገር! ሰይጣን ነህ ዲያብሎስ!?

- ጻድቃን፥ እትትት....ትትት... ቡዳ ነኝ!

ኣባ ግርማ፥ የምን ቡዳ ነህ?

- ጻድቃን፥ እትትትትት..... የማሌሊት ቡዳ ...ትትትት!

ኣባ ግርማ፥ ማሌሊት ደግሞ ማን ናት?

- ጻድቃን፥ ማርክሲስት ሌኒንስት ሊግ ትግራይ!

ኣባ ግርማ፥ ኣቤት ጉድ! ኣያችሁ ምእመናን፣ ትግራይ ውስጥ ኣለም ኣቀፉ ማርክሲዝም ጠቦ ጠቦ ይወርድና የመንደርና የጎጥ ይሆናል። ማርክሲስት ብሎ ትግራይ የለም፣ ትግራይ ብሎ ማርክሲስት የለም። ማርክሲዝም በባህሪው ኣለም ኣቀፋዊ ነዊ። የኛ የትግራይ ጉዶች ግን ፍልስፍናዉን ኣጥብበው ኣጥብበዉ የትግራይ ኣድርገውታል።

መቼስ ጉዳችን ኣያልቅም!

በል ኮ! ብዛታችሁ ስንት ነው!?

- ጻድቃን፥ ሰማንያስወስ

ኣባ ግርማ፥ የት ነው የያዝከው?

- ጻድቃን፥ ደደቢት በረሃ

ኣባ ግርማ፥ ኣያችሁ እነኚህ ሰዎች ለህዝቡ ሰላምና ነጻነት እድገትና ልማት እናመጣለን ብለው ነው ደደቢት በረሃ የገቡት። ያልሆነው ሆነና የቡዳ ልክፍተኞች ሆነው ቀሩ። ጉዳችን ኣያልቅም!

በል እስኪ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግህ?

- ጻድቃን፥ እትትት...ትትት... በቃ ባህር ይናፍቀኛል....በተለይ ኣሰብ ወደብ...ምጽዋ...ዳህላክ...ኤርትራ...ምናምን በህልሜ ሁሉ ይመጡብኛል....በቃ በየወንዛወንዙ በየውሃ ጉድጓዱ እየወሰደ ያክለፈልፈኛል....እትትት...ትትትት...ያቃዥኛል!

ኣባ ግርማ፥ ኣያችሁ ምእመናን የደደቢት ቡዳ ሲይዛችሁ፣ ባህር፣ ወደብ ምናምን ነው የሚያምራችሁ፣

በል ሰባት ጊዜ ጩህና ወደ ሲኦል ግባ!

ጻድቃን፥ ኡይ!ኡይ!ኡይ!ኡይ!ኡይ!ኡይ! ኡ..ይይይይይ!

እልልልልልልልልልልል!
እልልልልልልልልልልል!


Post Reply