አሜሪካ ካየችህ ቡዳ እንደበላህ ቁጠረው። የባድሜን ግጭት ከርዋንዳ ጋር ሁኗ በአደራዳሪ ስም ገብታ ትንሹን ግጭት ምን ያህል እንዳበላሸችው እና እንዳወሳሰበችው እኛው ኤርትራውያን ነን የምናውቀው። የግድቡንም ጉዳይ ግብጽ በፈለገችው መንገድ እየሰራች እንደሆነ ግልጽ ነው። በጣም በእርግጥኝነት የምናገረው ግን የኤርትራ መንግስት እና ህዝብን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ ነው። ይህም የቀጠናው መንግስታት በቅርቡ የጋራ መግባባትን እና ቅርርብን አዳብረው ስለቆዩ ከግብጽ እና አሜሪካ የሚደርሰውን ጫና የሚቀንስ ይመስለኛል። ምክንያቱም ሁሌም የሩቅ ጠላት የውስጥን ወይም የጎረቤትን አቅም ስለሚጠቀም። በተለይ የውስጥ አክራሪ ብሄርተኛ ሀይሎችን በንቃት ጠብቁ። መቼም ተስፋ አደርጋለሁ ለኔም በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገባች እንደማትሉኝ።
ለማንኛውም የግብጽ ፓለቲከኞች አባይን በነጻነት ለመጠቀም ኢትዮጵያ እና ይህ አካባቢ ሰላም ማግኘት የለበትም ብለው በስትራቴጂ የሚሰሩ መሆናቸው ትልቁ ማረጋገጫ እኛው ኤርትራውያን ነን። ግብጾች የኤርትራን ነጻነት ለዘመናት ሲደግፉ ቆይተው ከነጻነት እና ከሪፈረንደም ቡኋላ በ1993 የኤርትራን ነጻ ሀገር ሁና ለመቀበል የተባበሩት መንግስት ባደረገው ጉባኤ የኤርትራን ነጻነት የተቃወመችው ብቸኛዋ እና ገራሚዋ ሀገር ይችው ግብጽ ነች። ስትደግፍ የነበረውም የኤርትራ ህዝብ ነጻነቱን አግኝቶ በሰላም እንዲኖር ሳይሆን ሁሌ ከጎረቤቷ ኢትዮጵያ ጋር በዚው ሰበብ በግጭት እና በግርግር እንድትኖር የማድረግ እቅድ መሆኑን የትላንትና ትውስታችን ነው።
ድል፣ ሰላም እና ትብብር ለአካባቢያችን !!!
ሰሚራ አምቼ
Re: የአባይን ግድብ ቡዳ በላው !!!
ኣዬ ቦለቲካ፣
ኣሁን ማ ይሙት በዚህ ዘመን ‘ቡዳ ይበላል’ ብሎ የሚያምን ኣለ እንዴ? አሜሪካን ለማጠልሸት “ቡዳ ሰው ይበላል” የሚለውን የሰነፎች እምነት መጥቀስ አያስፈልግም።
ኣሁን ምን ኣለ የአባይን ጉዳይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብጽ በውይይት እልባት ላይ እንዲደርሱ ማበረታታት ኣይቀልምን?
ግብጽ እንዲህ ናት፣ ሱዳን እንዲያ ናት? ኢትዮጵያ እንዲህ ናት? ማለት በውኑ ለኛ ለኤርትራዉያን ይበጀናልን?
የብልጥግናው ባርቲ ሥልጣን ላይ ባይመጣ ኖሮና ኢትዮጵያ በወያኔዎች ብትተዳደር ኖሮ ደግሞ ሰሚራ አምቼ ወያኖች ጠላቶቻችን ስለሆኑ ብለሽ ከግብጽ ጋር ነበር የምትወግኝው። ስለዚህ ለኛ ለኤርትራዉያን፡ የአባይን ጉዳይ ለሚመለከታቸው አካላት መተው ነው የሚበጀን፣ እኛ ስለ ቀይ ባሕራችን ስለ ተከዜና መረብ ወዘተ ብናተኩር ነው የሚበጀን።
“ከሰው ሰው ቢለዩ ኣመትም አይቆዩ” ይሉ ነበር የማርቆሱ የኔታ! ለመሆኑ
ብለሻል እህታችን ሰሚራ ኣምቼ፣ ታድያ “አካባቢያችን” ማለት እስከየት ድረስ ነው እቴ? ጉዳዩን ለሚመለከታቸው አካላት ተይላቸው፣ ፈጣሪ በመግባባት መንፈስ እንዲወያዩ ጥበብ እንዲያድላቸው ደግሞ ጸልይላቸው።
ሰሚራ ሆዪት ቡጥሮስ ጋሊንም ምታውቂያቸው አትመስዪም?
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

pushkin wrote: ↑02 Mar 2020, 09:33አሜሪካ ካየችህ ቡዳ እንደበላህ ቁጠረው። የባድሜን ግጭት ከርዋንዳ ጋር ሁኗ በአደራዳሪ ስም ገብታ ትንሹን ግጭት ምን ያህል እንዳበላሸችው እና እንዳወሳሰበችው እኛው ኤርትራውያን ነን የምናውቀው። የግድቡንም ጉዳይ ግብጽ በፈለገችው መንገድ እየሰራች እንደሆነ ግልጽ ነው። በጣም በእርግጥኝነት የምናገረው ግን የኤርትራ መንግስት እና ህዝብን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ ነው። ይህም የቀጠናው መንግስታት በቅርቡ የጋራ መግባባትን እና ቅርርብን አዳብረው ስለቆዩ ከግብጽ እና አሜሪካ የሚደርሰውን ጫና የሚቀንስ ይመስለኛል። ምክንያቱም ሁሌም የሩቅ ጠላት የውስጥን ወይም የጎረቤትን አቅም ስለሚጠቀም። በተለይ የውስጥ አክራሪ ብሄርተኛ ሀይሎችን በንቃት ጠብቁ። መቼም ተስፋ አደርጋለሁ ለኔም በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገባች እንደማትሉኝ።

አባይን ለምን ቡዳ አይበላውም ምንጩ ከቡዳ አገር አይደል?
Re: የአባይን ግድብ ቡዳ በላው !!!
ወዳጆቻችን
እንደ የዲማዉ መሪጌታ “ከባለቤቱ ያወቀ - - -።” ብለን አንተርትባችሁም!
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
እንደ የዲማዉ መሪጌታ “ከባለቤቱ ያወቀ - - -።” ብለን አንተርትባችሁም!
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
Meleket wrote: ↑02 Mar 2020, 11:07ኣዬ ቦለቲካ፣
ኣሁን ማ ይሙት በዚህ ዘመን ‘ቡዳ ይበላል’ ብሎ የሚያምን ኣለ እንዴ? አሜሪካን ለማጠልሸት “ቡዳ ሰው ይበላል” የሚለውን የሰነፎች እምነት መጥቀስ አያስፈልግም።
ኣሁን ምን ኣለ የአባይን ጉዳይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብጽ በውይይት እልባት ላይ እንዲደርሱ ማበረታታት ኣይቀልምን?
ግብጽ እንዲህ ናት፣ ሱዳን እንዲያ ናት? ኢትዮጵያ እንዲህ ናት? ማለት በውኑ ለኛ ለኤርትራዉያን ይበጀናልን?
የብልጥግናው ባርቲ ሥልጣን ላይ ባይመጣ ኖሮና ኢትዮጵያ በወያኔዎች ብትተዳደር ኖሮ ደግሞ ሰሚራ አምቼ ወያኖች ጠላቶቻችን ስለሆኑ ብለሽ ከግብጽ ጋር ነበር የምትወግኝው። ስለዚህ ለኛ ለኤርትራዉያን፡ የአባይን ጉዳይ ለሚመለከታቸው አካላት መተው ነው የሚበጀን፣ እኛ ስለ ቀይ ባሕራችን ስለ ተከዜና መረብ ወዘተ ብናተኩር ነው የሚበጀን።
“ከሰው ሰው ቢለዩ ኣመትም አይቆዩ” ይሉ ነበር የማርቆሱ የኔታ! ለመሆኑ
ብለሻል እህታችን ሰሚራ ኣምቼ፣ ታድያ “አካባቢያችን” ማለት እስከየት ድረስ ነው እቴ? ጉዳዩን ለሚመለከታቸው አካላት ተይላቸው፣ ፈጣሪ በመግባባት መንፈስ እንዲወያዩ ጥበብ እንዲያድላቸው ደግሞ ጸልይላቸው።
ሰሚራ ሆዪት ቡጥሮስ ጋሊንም ምታውቂያቸው አትመስዪም?![]()