Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አጼ ምኒልክ በኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ ሃውልት ቆሞለት የአድዋ ድል ቀን በመላ ኢትዮጵያ መከበር አለበት

Post by Horus » 02 Mar 2020, 15:26

opmerc

እጹብ ድንቅ ሰዕሎች !!

የኢትዮጵያ ምስጢር ገና ይገለጻል፣ ገና ይበራል !! ዛሬ በኢትዮጵያዊነት የሚዋሸው ጃዋር ጥቁር ሰው በናዝሬት እንዳይዘፈን መንጋዎቹን ያሳደመ ሰው ነው ። አሁን ኢትዮጵያዊነት ማለት ትርጉሙን ይጋተው !!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አጼ ምኒልክ በኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ ሃውልት ቆሞለት የአድዋ ድል ቀን በመላ ኢትዮጵያ መከበር አለበት

Post by TGAA » 02 Mar 2020, 23:00

opmerc,

አንተም ሰእሎቹን ካስዋቡት መሀከል መሆንህ ደስ ያሰኛል ፡፡
As they say, the best is yet to come.


Post Reply