Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 01 Mar 2020, 15:01
ያልተከፈለበት ዕዳ በሚል ርዕስ በትግራይ ቲቪ ድራማ እየሰራች ነው።እውነታው ግን ሌላ ነው።ጀነራል ሰዓረ ከመሞቱ በፊትኮ ኣባቱ መኮነን ይመር ወሎየ አማራ ነው፣ከዶ/ር ዐቢይ ተደምረዋል፣መንገድ ወደ ትግራይ ሲዘጋ እንዳላየ ዝም ብለዋል ትለው ነበር።አሁን ታድያ ምን ተገኘ?የህወሓት የፖለቲካ ቁማር ማለቂያ የለውም! ግን ስለ ጀነራል ሓየሎም አርአያ አሟሟትስ እንደዚህ ዶክመንተሪ ተሰርተዋል?የሓየሎም ገዳይስ ማነው?ወደ ፍርድ ቤት በማቅረብ ፍርድ ተቀብለዋል? የፍርድ ሂደቱስ ለህዝብ ግልፅ ሆነዋል? የሓየሎም ሞት ትተህና ረስተህ ስለ ሰዓረ ሞት ኝኝ ማለትስ እውነትነት አለው? የፖለቲካ ንግድ ማለት እዚህ አለ? ማስመሰል እሰከ መቼ?
የጀነራል ሰዓረ ባለቤትም ትንሽ ከቆየችና ነገሩ ሲገባት ልክ እንደ ጀነራል ሓየሎም ባለቤት ህወሓት ለኢትዮጵያም ለትግራይ ህዝብም ጠንቅ ነው ትላለች!
