ወይከ ፈተኽ ፈረንጂ ስታይል


ደረቅ ቀልድህ ቶማስን እኮርጃለሁ ብለህ እንደሆነ አልስራም ። ገገማ ምን አባህ አገባህ የፈለጋችውን ነገር ቢያረጉ በባንድራቸው ትናንት እኮ በአማሮች አገዛዝ የትግሬዎችን ባንዲራ ቢያረጉ ኖሮ ጦርነት ይነሳ ነበር ። እድሜ ለትግሬዎች ኦሮሞችም የኦነግን ባንዲራ ለማወለብለብ በቁ ።። ይህ ትልቅ ትልቅ መዳረሻ ነው።
Digital Weyane wrote: ↑29 Feb 2020, 05:00ከፍተኛ የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ፈረንጆች የኛ የወያኔ ሥራ ሲኮርጁ የሚያሳይ አስቂኝ ቪዴዮ ተለቀቀ
ወይከ ፈተኽ ፈረንጂ ስታይል![]()
![]()
![]()
ኡውነት ተናግረሃል የኔ ወያኔ ዎንድም፣ ኡድሜ ለኛ ወያኔ የባንዴራችንን ቀለም የቀባናቸው እንስሶች ቀርቶ ፈረንጆችም በባንዴራቸው ኡንዲኮሩና በኩራት ኡንዲያውለበልቡ አድርገናል። ለዚሁም ከፍ ያለ ምስጋና ይገባናል።
Digital Weyane wrote: ↑29 Feb 2020, 16:34
ኡውነት ተናግረሃል የኔ ወያኔ ዎንድም፣ ኡድሜ ለኛ ወያኔ የባንዴራችንን ቀለም የቀባናቸው እንስሶች ቀርቶ ፈረንጆችም በባንዴራቸው ኡንዲኮሩና በኩራት ኡንዲያውለበልቡ አድርገናል። ለዚሁም ከፍ ያለ ምስጋና ይገባናል። 8) 8)
ኡንዴት ፈረንጆች ልረሳቸው ኡችላለሁ?? ዲንጋይ የሚወረውሩ የኦሮሞና የአማራ ህፃናቶች ከአዲስ አበባ ኡስከ መቀሌ ድረስ ሲያባርሩን የትኛው ፈረንጅ ነው ተው ያላቸው?? ኡኛ ወያኔ በሥልጣን በነበርንበት ጊዜ "ያለ ፈረንጅ ተሳትፎ የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችን ግቡን አይመታም!" ስንል ነበር። ቹግር ሲገጥመንም ይደግፉናል ብለን ተስፋ ጥለንባቸው ነበር። የፈረንጆቹ ነገር ግን የተገላቢጦሽ ሆኖ አገኘነው።Ethoash wrote: ↑29 Feb 2020, 16:42Digital Weyane wrote: ↑29 Feb 2020, 16:34
ኡውነት ተናግረሃል የኔ ወያኔ ዎንድም፣ ኡድሜ ለኛ ወያኔ የባንዴራችንን ቀለም የቀባናቸው እንስሶች ቀርቶ ፈረንጆችም በባንዴራቸው ኡንዲኮሩና በኩራት ኡንዲያውለበልቡ አድርገናል። ለዚሁም ከፍ ያለ ምስጋና ይገባናል።![]()
![]()
ፈረጆቹን ርሳቸው ። አንተ ደረቅ ቀልድህን ከማን ነው የኮረጅኵ ነው ጥያቄው ። ከቶማስ መሆኑን ምንም አያጠራጥርም ። እወነቱን ግን አንተ ብትናገር ይሻላል ብዬ ነው የጠይቑሁህ

Digital Weyane wrote: ↑29 Feb 2020, 16:34ኡውነት ተናግረሃል የኔ ወያኔ ዎንድም፣ ኡድሜ ለኛ ወያኔ የባንዴራችንን ቀለም የቀባናቸው እንስሶች ቀርቶ ፈረንጆችም በባንዴራቸው ኡንዲኮሩና በኩራት ኡንዲያውለበልቡ አድርገናል። ለዚሁም ከፍ ያለ ምስጋና ይገባናል።![]()
![]()