ውሃ የሚፈሰው ቦዩ በቀደደው ፈር ተከትሎ ነው። ይህ ሕግ ነው !!
ሰምታችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ በምትባል የተቸገረች አገር የማይባል ነገር የለም ። የማይደራጅ ጉድ የለም። የማይመኝ አንጎል የለም ። እጅግ የሌውና የታጣው የሚያስብና የሚመዝን አንጎል ነው። የማንም ምንጭና ጅረት እየተነሳ አዋሽ ነኝ፣ አባይ ነኝ፣ ግቤ ነኝ ቢል ትርፉ መሳቂያ መሆን ነው። ይህም ማለት ይህ ሁሉ ሹክሻክ የዘር ጋጋታ በኢትዮጵያ ቦይ ነው የሚፈስ ። ጃዋር ምናምን እንዳሻው ቢወራጭ ከኢትዮጵያ ቦይ ሲያፈነግጥ ተን ሆኖ ይበናል!!! ጃዋር ቢደመር ከቅዠቱ ነቃ ይባላል በቃ፣ ወያኔ ቢደመር ነቃ ይባላ በቃ !!!
Last edited by Horus on 01 Mar 2020, 04:19, edited 2 times in total.
-
Fitawrari Meshesha
- Member
- Posts: 425
- Joined: 23 Sep 2014, 21:21
Re: ውሃ የሚፈሰው ቦዩ በቀደደው ፈር ተከትሎ ነው። ይህ ሕግ ነው !!
I never read your garbage but the I’m sure I have a shoes or two somewhere you can get to work on
Re: ውሃ የሚፈሰው ቦዩ በቀደደው ፈር ተከትሎ ነው። ይህ ሕግ ነው !!
የዘር፣ የጎሳ በሽታ፤ በረሮ ! የሃሳብ ዲ ዲ ቲ