Re: ዛሬ የኢዜማ መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለወጣቶች ያስተላለፉት አስገራሚ መልዕክት
አንድ ስምንት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገኝ ብሎ አብይ ስር ውድቅ ነበር፣ አሁን ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ። ሃፍረት የሌለው ስው
Re: ዛሬ የኢዜማ መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለወጣቶች ያስተላለፉት አስገራሚ መልዕክት
አቢይ አህመድ በሃሳብ አሸንፉኝ ብሏል ። ሃሳብ ማለት ይህ ነው። መንግስት ላይ ስለሆኑ በመንግስት ገንዘብ የብልጽኛ 5 ሚሊዮን ስራ ፈላጊ በስለጠና ማናምን እይሳበቡ ስራ መፍጠር ደሞዝ መክፈል ይህ ዎያኔ የሰራበት ዘዴ የተበላ እቁብ ነው። አቢይ ባስቸኳይ እንዲያስቆመው የገባል ።
ኢዜማ አሁን ነው ለእልፍ አእላፉ ወጣት መሪነት መስጫ ጊዜው !
ኢዜማ አሁን ነው ለእልፍ አእላፉ ወጣት መሪነት መስጫ ጊዜው !