Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: NO CHANGE: 1)-"ብልፅግና ፓርቲ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ሆኗል።አብይ አህምደ ዳግማዊ መለስ ዘናዊ ሆኗል-የዴሞክራሲ ፍላጉት ጭራሽ የለውም!" 2)-"የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት"

Post by Dawi » 28 Feb 2020, 18:35

"ሕገ ወጥ" የሚባለው የድሮው ኢሕአደግ ያደርግ የነበረውን ነው፣

አሁን የሕግ ማስከበር ችግር ስላለ እሱን አረጋግቶ ምርጫ መግባት፣ አብይ ሁሉን መቀየር አቅም የለውም፣

እናንተን አሁን ያስደነገጣችሁ የአብይ ድጋፍ መጨመር ነው፣ ፅንፈኞች የሚይዙት የሚጨብጡት ጠፍቷቸዋል፤

Ethio360 ያቀረበውን አልወደድኩትም፤ የወረደ ነው።
yaballo wrote:
28 Feb 2020, 17:20
2 - VIDEO: Ethio 360 Zare Men Ale Part 2 የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት Feb 28, 2020.


Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: NO CHANGE: 1)-"ብልፅግና ፓርቲ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ሆኗል።አብይ አህምደ ዳግማዊ መለስ ዘናዊ ሆኗል-የዴሞክራሲ ፍላጉት ጭራሽ የለውም!" 2)-"የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት"

Post by Degnet » 28 Feb 2020, 19:38

Amanuel Biede wrote:
28 Feb 2020, 19:31
Cursed Borana Ofcourse you kenyans want civil war in Ethiopia
It is really cursed,sew be university dereja temero endet endezih yehonal?be Dutch Kristian gazeta and gize Is communism satanic? yemil anbebealehu eslemna be tebeb ena be fkir kaltyaze endezihu new(degagewochu yekerta adregulign) endzih aynet sew seltan bemulu be ejachew yezw barya kaladeregun ayarfum

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: NO CHANGE: 1)-"ብልፅግና ፓርቲ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ሆኗል።አብይ አህምደ ዳግማዊ መለስ ዘናዊ ሆኗል-የዴሞክራሲ ፍላጉት ጭራሽ የለውም!" 2)-"የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት"

Post by sun » 28 Feb 2020, 21:23

yaballo wrote:
28 Feb 2020, 17:08
NO CHANGE: 1) - ብልፅግና ፓርቲ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ሆኗል።አብይ አህምደ ዳግማዊ መለስ ዘናዊ ሆኗል - የዴሞክራሲ ፍላጉት ጭራሽ እንደሌለው ከአሁኑ ምልክቶች እየታዩ ነው!። ግብዓተ መሬት ዘ ለውጥ!! .. 2) - Ethio 360 Zare Men Ale Part 2 የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት Feb 28, 2020.

PHOTO: "ከሁሉም አሳፋሪው እና ትልቁ ቅሌት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዴሞክራሲ መርሖዎች ቅንጣት ታክል ደንታ እንደማይሰጣቸው ያሳዩበት ግን (በብልፅግና ፓርቲ ከተለጠፈው ምሥል አይቼ እንደተረዳሁት) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ የፓርቲ አባላትን ሥልጠና ለመስጠት አባሎቻቸውን ሲሰበስቡ ነው። ግብዓተ መሬት ዘ ለውጥ!!!"




PHOTO: ቀድማዊና ዳግማዊ (አብይ) መለስ ዜናዎች።




1) - ሳልሣዊ ኢሕአዴግ!

By: በፍቃዱ በሃይሉ (በመለስ ዘመን ታስረዉ ከነበሩ ዘጠኙ ጦማሪያን ወስጥ አንዱ ነበር)።

በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) “ጠርዝ ላይ” የሚል ርዕስ በሰጡት መጽሐፋቸው ‘ቀዳማዊ ኢሕአዴግ’ እና ‘ዳግማዊ ኢሕአዴግ’ የሚል መለያ ተጠቅመው ነበር። አሁን ኢሕአዴግ ብልፅግና ፓርቲ ሆኖ ከመጣም በኋላ ደግሞ ኢሕአዴግ በሚለው የቀድሞው ሥሙ እየጠሩት መቆየት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ፤ ምክንያታቸውም የሥም ለውጥ ብቻ ነው። ብዙዎች “the more things change, [the more] they remain the same” የሚል የእንግሊዝኛ ተረት መተረት አብዝተዋል። ይሄ ወዴት ያመጣናል? ወደ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ!

ዳግማዊ ኢሕአዴግ ቀዳማዊ ኢሕአዴግ የሠራቸውን ጥፋቶች በማረም ተቀባይነት ለማግኘት ሞክሯል። የፖለቲካ እስረኞችን ፈትቷል፣ የሕግ ማሻሻያዎችን አድርጓል፣ ሰዎች ሳይፈሩ ሐሳባቸውን እንዲገልጹ አድርጓል፣ የአደባባይ ሰልፎችን ፈቅዷል። ወዘተ… ዳግማዊ ኢሕአዴግ ሥልጣኑ እየተደላደለ ሲመጣ ግን ወደ ቀደመ ግብሩ የተመለሰ የሚያስመስሉትን ሥራዎች ሠርቷል። የፖለቲካ እስሮች፣ ሐሳብን የመግለጽ ነጻነትን መገደብ፣ መረጃ ማፈን፣ የመሰብሰብ መብቶችን ለማደናቀፍ የተደራጁ ቡድኖችን በቸልታ ማለፍ (ቀጥሮ ማሠማራትም ሊባል ይችላል)፣ ወዘተ. ይኼ ሁሉ ሲሆን ግን ብዙዎቻችን ለውጡን እመራዋለሁ ላለው ቡድን Benefit of the doubt ስንሰጠው ከርመናል። ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ሲወለድ ግን ነገሮች ፍንትው እያሉ መጡ፤ በበኩሌ ቀድሜ እንደ ፈራሁት እና እንደገለጽኩትም “የለውጥ ኀይሉ” ሥልጣኑን እያደላደለ በመጣ ቁጥር ለለውጥ ያለው ፍላጎት እየተዳፈነ መጥቷል። ምርጫው እየተቃረበ ሲመጣም የዴሞክራሲ ፍላጉት ጭራሽ እንደሌለው እንደሚያሳየን ከአሁኑ ምልክቶች እየታዩ ነው።

ብልፅግና ፓርቲ ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ነው። ርዕዮተ ዓለሙ የጠቅላይ ሚኒስትሩ እምነት ነው። እምነታቸው ደግሞ የሚገለጸው ባብዛኛው መደመር በሚለው መጽሐፍ ላይ ተገልጿል። መደመር መጽሐፍ ሲመረቅ ጀምሮ ነው መንግሥታዊ ሀጢያቱ የተጀመረው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመጽሐፍ ምረቃቸው ለባዛር ሚሌኒየም የተሰበሰቡ ድርጅቶችን አስወጥተዋል። የመንግሥት መዋቅሮች መደመርን ለማስተዋወቅ እና ለማሻሻጥ ውለዋል። ሳልሣዊ ኢሕአዴግ ከተመሠረተም በኋላ የመንግሥት መዋቅሮች ለፓርቲ አባላት ሥልጠና ውለዋል። በመንግሥት እና በፓርቲው መካከል ያለው ጋብቻ በዳግማዊ ኢሕአዴግ ግዜ ከፈረሰ በኋላ በሳልሣዊ ኢሕአዴግ ግዜ ቅልጥ ባለ ሠርግ ዳግም ታውጇል። ከሁሉም አሳፋሪው እና ትልቁ ቅሌት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዴሞክራሲ መርሖዎች ቅንጣት ታክል ደንታ እንደማይሰጣቸው ያሳዩበት ግን (በብልፅግና ፓርቲ ከተለጠፈው ምሥል አይቼ እንደተረዳሁት) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ የፓርቲ አባላትን ሥልጠና ለመስጠት አባሎቻቸውን ሲሰበስቡ ነው። ግብዓተ መሬት ዘ ለውጥ!!!

PHOTO: Source/author: በፍቃዱ በሃይሉ (በመለስ ዘመን ታስረዉ ከነበሩ ዘጠኙ ጦማሪያን ወስጥ አንዱ ነበር)።




2 - VIDEO: Ethio 360 Zare Men Ale Part 2 የብልፅግና ፓርቲ ህገወጥ ተግባራት Feb 28, 2020.

[media]https://www.youtube.com/watch?v=Z95cum-ORno[/media]


Hmm... :P

Yes it is always easy for all kinds of big and small power hungry divided and greedy negative opposition entities who thinks that loud talking, back stabbing and name calling are the proper arts and crafts of party politics, instead of having rich and relevant political agendas and policy choices and then face the citizens all over the places, seeking their approvals. poor citizens having basic needs and needing improvements in their daily livings and lives are not at all interested in dirty name callings, insulting barrages, photos-hoping and image editing useless acrobatic dancing entertainments.

If individuals and groups can not produce viable alternative rational social agendas and go to the people for getting popular acceptances then it is much more better to shut up and let the other motivated and capable people to serve the peoples' need fulfillment on the ground. Change is the slow process which can be seen and felt in bits and pieces as time marches ahead since change is not a big bang single time event or mighty earth quake revelation.

Also, any leader leading a private enterprise and or the whole nation is forced to offer both Carrots (positive motivation) and sticks (negative motivation) alternatively. The Carrots are offered for those individuals and groups who are able to contribute to the change process while the sticks may go to those who are acting as obstacles to the change process, whether direct and or indirect.
8)

Post Reply