Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Merhano
- Member
- Posts: 280
- Joined: 03 Jan 2019, 02:05
Post
by Merhano » 27 Feb 2020, 01:54
Awash wrote: ↑27 Feb 2020, 01:09
Tesfamichael Gerahtu is an enabler of the criminal psychopath, Issias Afeworki. For all to know, it won’t be long before we hang him from 8 foot pole with his master.
Him and the lackey servants like him, are the ones who are trying to put lipstick on the ugly face of the deranged man in Asmara and prolong the suffering of the Eritrean people.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4782
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 27 Feb 2020, 04:30
ወዳጄ Cigar ነገሩ ነው እንጂ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቻችን ሲተርቱ “ፈስ ያለበት ዝላይ ኣይችልም” ይላሉ። ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ደምረው ሱራፌል፡ ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ ፕረዝደንት፣ የብሔራዊ ዕርቀሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ መሆናቸው ይታወቃል። ታድያ ዕርቀሰላም የሚለው ቃል ብዙ ቅኑዎችን ሲያስደስት፡ ቃሉ የሚያስደነብራቸው ጥቂት አካላት እንዳሉ መቸም፡ የኢትዮጵያው ቆቁ ጠቅላዪና ወንድማችን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደማይስቱት ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው።
Cigar wrote: ↑26 Feb 2020, 16:13
If it was not for Abiy's friendship, the Eritrean govt should have taken this... priest to Asmara stadium, hang him upside down on a pole and let the 6 million Eritreans pierce his agame body with the pointed part of umbrellas.
He is no different than all the thuggish tplf leaders. Leaving him alive is equally wrong than leaving the tplf leaders alive when we have our hands on them.
He is the enemy of the Eritrean people.
ከዚህ ‘አሳፋሪ’ ክስተት በርግጥ የኢትዮጵያው ቆቁ ጠቅላዪና ወንድማችን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሓቅ ፍንትው ብሎ ታይቷቸውና ተገልጾላቸው እንደሚሆን ይታወቃል። ካልታያቸው ግን ፈጣሪ አንድ ቀን 'እንዴት ይህን ለማያት አልቻላችሁም?' ብሎ እንደሚጠይቃቸው አንጠራጠርም። ብጹዕ ካርዲናሉን እንዲህ ብለው ነበር ምናምን እያልን ለመኮነን ኣፋችንን የምናሞጠሙጥ ሰዎች በዚያ በጦርነቱ ወቅት የአሁኑ ወዳጃችን ኣብዪ ኣሕመድ ክላሽ ይዞ የጦር መገናኛ ሬዲዮኑን አንግቦ ይወጋን እንደነበረ የረሳን እንመስላለን።
አሁን እኮ እየተባለ ያለው ያለፈው አልፏል፡ ዘመኑ ዘመነ መደመር ነው ወዳጄ!
የኤርትራ ህዝብ ጠላት ልዑላዊነቱን በመድፈር መሬቱን በኃይል የያዘበት በወያኔዎች የሚመራው የኢህአዴግ መንግሥት እንጂ፣ ኢትዮጵያዉያን የሃይማኖት ኣባቶች ለኤርትራ ህዝብ ጠላቶች አይደሉም። (አርባዕተ ነጥቢ)
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።