Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "በጨለማ የሰጡኝን በብርሃን ለመመለስ ፈጣሪዬን እለምነው ነበር" ወ/ሮ ሻሺቱ ንጉሤ [BBC]
ወ/ሮ ሻሺቱ ንጉሤ፡ ጸሎትዎን እግዜሩ ሰምቶዎታልና ለእርስዎም በኤርትራ ህዝብ ስም እግዚሄር ይስጥዎ እንላለን!
BBC ግን ለምንድነው በይፋ ስላልተመለሱት በሽዎች ስለሚቆጠሩት የንጹሕ ኤርትራዉያን ንብረት ለመናገር የማይደፍረው? ሓተቶቹና ጥናታዊ ዘገባዎች በክልል ሶስት ሆነ በመላው ኢትዮጵያ በግፍ በወያኔው ኢህአዴግ መንግስት ስለተወረሱትና፡ ኢትዮጵያዉያን ወኪሎችን የተወከሉበትን የኤርትራዉያን ህጋዊ ንብረት በግድ እንዲሸጡ በመንግስትና በገዚው ፓርቲ የተገደዱበትን ሁኔታ ለመግለጥ ለምን ቢቢሲዎች አልተጉም? የጥቅሙ ተጋሪ ስለሆኑ ነውን? ወይስ ሌላ ምክንያት ኣለው? በርግጥ የኤርትራዉያንን ንብረት ለባለቤቶቹ በመመለስ አኩሪና ኅሊናን የሚያረካ ስራ የሰሩ ኢትዮጵያዉያን ከ 1% በላይ ናቸውን? እውነታውን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሆነ የግፉ ሰለባ የሆኑ ኤርትራዉያን ያውቁታል። የኢትዮጵያን መረጋጋትና ሰላም የሚሻው የኤርትራ መንግሥት ስለዚህ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግሥትን አንድ ቀን በይፋ ኣፍ አውጥቶ ይጠይቅ ይሆናል፣ መንግስታችንን ለዚህ ያብቃው!
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

According to Ethiopian property law, Foreign citizens have no right to own non-movable properties like land and buildings. Therefore, legally, Eritreans have no houses in Ethiopia. W/ro Shashitu made a mistake for handing over Ethiopian property to a foreign citizen who has no leagal right on that property.
Other Ethiopians must learn from this mistake and refrain from transfer properties that belong to Ethiopia to foreigners like Eritreans.
Other Ethiopians must learn from this mistake and refrain from transfer properties that belong to Ethiopia to foreigners like Eritreans.
Re: "በጨለማ የሰጡኝን በብርሃን ለመመለስ ፈጣሪዬን እለምነው ነበር" ወ/ሮ ሻሺቱ ንጉሤ [BBC]
I don't agree with you,some of them were born in Ethiopia but Isaias and his garbage folloers started it.I have seen a person I knew as a child who were traders,first Mekelle and then Addis Abeba in the 1960s,the man was from the district of Agame,the woman he married was from Mekelle our neighborhood,when I was in Mekelle in 1996,she was driven out to Mekelle,for this I will not forgive Isaias.Tnish sga ende merfe tewega.Masud wrote: ↑26 Feb 2020, 10:58According to Ethiopian property law, Foreign citizens have no right to own non-movable properties like land and buildings. Therefore, legally, Eritreans have no houses in Ethiopia. W/ro Shashitu made a mistake for handing over Ethiopian property to a foreign citizen who has no leagal right on that property.
Other Ethiopians must learn from this mistake and refrain from transfer properties that belong to Ethiopia to foreigners like Eritreans.
-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: "በጨለማ የሰጡኝን በብርሃን ለመመለስ ፈጣሪዬን እለምነው ነበር" ወ/ሮ ሻሺቱ ንጉሤ [BBC]
this is how true religion should help you handle. kudus to the amhara mother for being so faithful. respect.
Re: "በጨለማ የሰጡኝን በብርሃን ለመመለስ ፈጣሪዬን እለምነው ነበር" ወ/ሮ ሻሺቱ ንጉሤ [BBC]
Dear Masuud: Which Ethiopian Property Law are you referring to
Could you be more specific please?
Could you be more specific please?
Masud wrote: ↑26 Feb 2020, 10:58According to Ethiopian property law, Foreign citizens have no right to own non-movable properties like land and buildings. Therefore, legally, Eritreans have no houses in Ethiopia. W/ro Shashitu made a mistake for handing over Ethiopian property to a foreign citizen who has no leagal right on that property.