ህወሓቶች ጥፋታቸውም ውድቀታቸውም የከፋ የሆነው በድንቁርናቸው ብዛት ነው። በዚህ ከፍለው ባናገሩት አንድ ሆዳም ተናጋሪ በሬ ግለሰብ ሰበብ የሚያናፍሷት ፉገራ ስመለከት ድሮ ህጻን ልጅ እያላሁ ለወላጆቼ ሳስቸግራቸው የሚያስፈራሩኝ ጨዋታ ትዝ አለችኝ "አያ ጅቦ መጣልሽ"።
ድንቄም፡ አሁን በእናተ ቤት ተስፈራርቶ እና ፓለቲካ ተሰርቶ ተሙቶልኛል !!
ይች ጭፍራ(መንጋ) ምን እየሰራች ነው ?????
በህልሜ ነው በውኔ
"ለሰው በቁም መማርና መለወጥ ብዙ ግዜ ጭንቅ ነውና እግዛብሔር ጥሎ ያስተምርሃል።"
ህውሃት ግን ከውድቀቷም አትማርም !!
ሰሚራ ኣምቼ
