Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አማራ ሲጥል እንጅ ሲታገል እይታይም...

Post by Jirta » 23 Feb 2020, 03:26

ጀውር አላማሞ አቋምም ሀሳብም የሉውም:: ደጋፊዎች ደግሞ እነ አቤ አምሮ የላቸውም:: ለማ ትሳስቶ ነው:: ግን አሁን በቅርቡ ወይ ኦነግን ወይም ኦፌኮን ኡቀላቀላል::
ዋናዋ ደግሞ ቄሮ ናት :: አሁን ሰለፍ በተደረገባቸው ከተሞች በሙሉ በኘብራትተለቅመው ጠፍተዋል::
ቄሮ ድሮም ቢሆን የጉም ፀሀይ ነው::: በሌሎች ትእግስት የጀገነ::

AbebB ደግሞ ምላሱን ውጧል::