የታዬ ደንደአ አማርኛ፡ “ትግስቱና አየለ እንኳን ወያኔን ማመን ትቷል ብዬ ነዉ! ዋሼሁ እንዴ?” ይላል፡፡
https://www.facebook.com/pg/Taye-Dendea ... e_internal
Re: የታዬ ደንደአ አማርኛ፡ “ትግስቱና አየለ እንኳን ወያኔን ማመን ትቷል ብዬ ነዉ! ዋሼሁ እንዴ?” ይላል፡፡
ጀውር አላማሞ አቋምም ሀሳብም የሉውም:: ደጋፊዎች ደግሞ እነ አቤ አምሮ የላቸውም:: ለማ ትሳስቶ ነው:: ግን አሁን በቅርቡ ወይ ኦነግን ወይም ኦፌኮን ኡቀላቀላል::
ዋናዋ ደግሞ ቄሮ ናት :: አሁን ሰለፍ በተደረገባቸው ከተሞች በሙሉ በኘብራትተለቅመው ጠፍተዋል::
ቄሮ ድሮም ቢሆን የጉም ፀሀይ ነው::: በሌሎች ትእግስት የጀገነ::
AbebB ደግሞ ምላሱን ውጧል::
ዋናዋ ደግሞ ቄሮ ናት :: አሁን ሰለፍ በተደረገባቸው ከተሞች በሙሉ በኘብራትተለቅመው ጠፍተዋል::
ቄሮ ድሮም ቢሆን የጉም ፀሀይ ነው::: በሌሎች ትእግስት የጀገነ::
AbebB ደግሞ ምላሱን ውጧል::