Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አብይ አህመድ ዓሊ ጉደኛው የሀበሻ ጠ/ሚ/ር፡ የእንጀራ አባቱን (አቶ አመድን) አስገደለና ወላጅ አባቱን የደበቀ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 22 Feb 2020, 17:22

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አብይ አህመድ የገዛ አባቱን (የእንጀራ አባቱ) ሓጅ አሕመድ ዓሊን እንደገደላቸው እየተነገረ ነው። እርግጥ ነው ሚስጥሩ በከፍተኛ ጥንቃቄ ተይዞ የነበረ ነው። አሁን ግን የአቶ አብይ አሳፋሪ ገመናዎች እየወጡ ይገኛሉ። አብይ አህመድ የገዛ አባቱን ወደ ቤተመንግስት አስጠርቶ ለሦሥት ቀናት ካስቆየ በኋላ በአደገኛ መርዝ መርዞ ከአንድ ሳምንት በኋላ እንደገደላቸው ነው ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ያረጋገጡልን።

አቶ አብይ የገዛ አባታቸው (የእንጀራ አባቱ) ለመግደል ያነሳሳቸውም የአብይ አባት ሓጅ አሕመድ ዓሊ አለመሆናቸውና ሌላ ከበስተጀርባ ያሉ ሚስጥሮች ያወጣሉ ተብሎ ስለተጠረጠረ መሆኑ እየተነገረ ነው። እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት አቶ አብይ አህመድ ጅማ እንዳደጉ እንጂ የጅማ ኦሮሞ ልጅ መሆናቸው ደፍሮ የሚናገር አንድም ሰው የለም።

https://kichuu.com/%e1%8a%a0%e1%89%a5%e ... %e1%89%a3/