እናም አለ:
“ ኢሳያስ ኤርትራን ለባዕድ ጨርሶ አስረክቦ በተለይ ደግሞ ዓሰብን በግልፅ በነጻ ለዓረቦች አስረክቦ ባለበት ሁኔታ ባድሜን ካልሰጣችሁኝ ብሎ ነጋ ጠባ ማለቃቀስ አንድም በኢትዮጵያ ሉአላዊነት ላይ የሚደረግ ሁለትም ለባድመ ደማቸውን ባፈሰሱ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደረግ ቀልድ ነው::"
አክሎም ጀግናው እና አስፈሪው ተጋዳላይ ስየ እንዲህ አለ:
"የኤርትራ መሪዎች እና አቶ ኢሳያስ ስለ ኤርትራ ሉአላዊነት እና ስለኤርትራ ህዝብ ደህንነት ላንድ ሰኮንድም አስበውም ተጨንቀውም አያውቁም: ሁሉም ነገር ድራማ ነው እና የኤርትራ ህዝብ እራሱ ደሙን ለከፈለላት አገሩ ስትራተጂካሊ አስቦ መንቀሳቀስ አለበት::" ብለዋል ጀግናው ተጋዳላይ ስየ አብርሃ የጅግናው ደጃዝማች አብርሃ ልጅ!!