ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!
Last edited by Horus on 22 Feb 2020, 02:25, edited 1 time in total.
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Re: ግዙፉ ቴዲ አፍሮ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ ተከታተሉ
ውሸታም ራስ-ወዳድ ገንዘብ-ወዳድ ጉራጌዎች
በመንግስቱ ግዜ ከብሄራዊ ውትድርና ሳይውል ሳያድር ሚሸሸው ጉራጌው ነበር።
ኣሁን በኣፍህ ኣገር-ወዳድ ለመምሰል ትወዳለህ?!
Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!
አዳነች ወልደ ገብራኤል . ተዲ የሙዚቃ ጂኒየስ !
Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!
ከእግዚአብሄር በታች የፍጹም ኢትዮጵያዊነት ፍጹም ምሳሌ ሞዴሎች !!!
Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!
እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ ‘ወዲ ትኹል’ የተባለው ኤርትራዊ ታጋይ፡ በኤርትራ ሕዝብ የነጻነት ትግል ወቅት፡ በምርጥ ሙዚቃዎቹ ህዝብን ባጠቃላይ ለትግል በማንቀሳቀስ ለትግሉ ያበረከተው ሚና ግዙፍና ወደር የለሽ ነበር፡ የትግርኛ ባህላዊ ሙዚቃንም ከነበረበት ደረጃ ከፍ እንዳደረገው የበረሃ ‘ጓይላዎቹን ወይም ጭፈራዎቹን’ ማድመጥ በቂ ነው! እንዲሁ ደግሞ ‘ቴዲ ኣፍሮ’ የተባለው ኢትዮጵያዊ፡ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ብርቅና ድንቅ የሆኑ የፍቅር የመቻቻል የአብሮነትና ወኔ ቀስቃሽ ዜማዎችን ከጥንት ከጠዋቱ በማንጎራጎር ግፈኞችን ለመገርሰስ ህዝብ በማስተባበር ያበረከተው ሚና ወደር ከማይገኝላቸው የኢትዮጵያ የስነጥበብ ዕንቍዎች አንዱ ነው። ቴዲ ዜማዎቹ በርግጥ ያባቱ ልጅ መሆኑን ይመሰክሩለታል፡ ‘ጎንደር ጎንደር - - - ’ የሚለውን የራሱን ዘፈን እየጋበዝን፡ በርታ ብለነዋል።
እምዬ ከነልጇ ከሱ ጋር ትሁን!!!
እምዬ ከነልጇ ከሱ ጋር ትሁን!!!
Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!
Yes … TkikilMeleket wrote: ↑22 Feb 2020, 03:58እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ ‘ወዲ ትኹል’ የተባለው ኤርትራዊ ታጋይ፡ በኤርትራ ሕዝብ የነጻነት ትግል ወቅት፡ በምርጥ ሙዚቃዎቹ ህዝብን ባጠቃላይ ለትግል በማንቀሳቀስ ለትግሉ ያበረከተው ሚና ግዙፍና ወደር የለሽ ነበር፡ የትግርኛ ባህላዊ ሙዚቃንም ከነበረበት ደረጃ ከፍ እንዳደረገው የበረሃ ‘ጓይላዎቹን ወይም ጭፈራዎቹን’ ማድመጥ በቂ ነው! እንዲሁ ደግሞ ‘ቴዲ ኣፍሮ’ የተባለው ኢትዮጵያዊ፡ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ብርቅና ድንቅ የሆኑ የፍቅር የመቻቻል የአብሮነትና ወኔ ቀስቃሽ ዜማዎችን ከጥንት ከጠዋቱ በማንጎራጎር ግፈኞችን ለመገርሰስ ህዝብ በማስተባበር ያበረከተው ሚና ወደር ከማይገኝላቸው የኢትዮጵያ የስነጥበብ ዕንቍዎች አንዱ ነው። ቴዲ ዜማዎቹ በርግጥ ያባቱ ልጅ መሆኑን ይመሰክሩለታል፡ ‘ጎንደር ጎንደር - - - ’ የሚለውን የራሱን ዘፈን እየጋበዝን፡ በርታ ብለነዋል።![]()
እምዬ ከነልጇ ከሱ ጋር ትሁን!!!
Here is the evidence !!! Jawar joined Woyanie to boycott Tedy in Nazrieth a city he is still unable to hold a concert !!! But look at Addis !!