Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Joke of the year!!!!

Post by Kuasmeda » 22 Feb 2020, 02:10

ዲጅታል ወያኔ ኮፒ !!!
~~~~~~
የኢትዮጵያ አምላክ ለብሄር ብሔረሰቦች እየጠራ 'ምን መሆን እንደሚፈልጉ' ጠየቃቸው።
ፈጣሪ - " ጉራጌ ና፡ ምን መሆን ነው የምትፈልገው?"
ጉራጌ - "ነጋዴ"
ፈጣሪ - "ሶማሌ ና፡ ምን መሆን ነው የምትፈልገው?"
ሶማሌ - "አርብቶ አደር"
ፈጣሪ -"አማራ ና፡ አንተስ ምንድነው መሆን የምትፈልገው?"
አማራ - "አርሶ አደር"
ፈጣሪ - "ሂዱ በሉ ይሳካላቹህ እንደምኖታቹህ ሁኑ። ና እስኪ አንተ ትግራዋይ አንተስ ምን መሆን የምትፈልገው ?"
ትግራዋይ - "እነሱ በሄዱበት"
ፈጣሪ - "እነ ማናቸው ደግሞ 'እነሱ' ?"
ትግራዋይ - "ኤርትራውያን ናቸ'ዋ"
ፈጣሪ- "አፈር ብላ !! በል ሂድ እንደምኞትህ ስትከተላቸው ኑር።" ሰሚራ አምቼ :mrgreen: :lol: :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...