Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking: PM Abiy's cabinet reshuffle: who's in , who's out

Post by Thomas H » 19 Feb 2020, 13:28








Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking: PM Abiy's cabinet reshuffle: who's in , who's out

Post by Thomas H » 19 Feb 2020, 14:28

OMG! Look how the Americans disrespect the illiterate PM Abiy

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያበሳጨው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል
19 February 2020
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር፣ በቀጣይ የትብብር አቅጣጫዎች እንዲሁም በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ ሚኒስትሩ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማክሰኞ የካቲት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ (ዶ/ር) ጋር ለመገናኘት ወደ ጽሕፈት ቤታቸው ያመሩ ሲሆን፣ በዕለቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን የጫነው ተሽከርካሪ ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት አካባቢ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት በር ላይ ሲደርስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን ደኅና መጡ አቀባበል ለማድረግ እየጠበቋቸው ነበር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የፕሮቶኮል ኃላፊዎች የመኪናውን በር ከፍተው ሚኒስትሩ እንዲወጡ ሲጠየቁ የሚጠብቁት ሰው እንዳለ ይገልጻሉ፡፡ ከዚያም ወዲያው ይጠበቁ የነበሩት ግለሰብ የፖምፒዮ ፎቶግራፈር መሆናቸውን የተረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ (ዶ/ር) በብስጭት ፊታቸውን አዙረው ወደ ጽሕፈት ቤታቸው ሲያቀኑ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኋላ ተከትለው ሰላምታ ሲያቀርቡላቸው በምሥሉ ላይ ይታያሉ፡፡

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking: PM Abiy's cabinet reshuffle: who's in , who's out

Post by Thomas H » 20 Feb 2020, 22:58

ወይ ዓብይ ከመንግሥቱ እኮ ብሶ ተገኘ

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking: PM Abiy's cabinet reshuffle: who's in , who's out

Post by Thomas H » 21 Feb 2020, 09:49

በግዴታ ለብልፅግና ፓርቲ ገንዘብ አዋጡ ተብሎ ሲሰበሰብ


Post Reply