Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 20 Feb 2020, 11:52
ይሄ ነገር ያልገባው ሰው ሊኖር ይችላል ከ33 አመት በፊት አገር እየገዛ የነበረው ደርግ እንደነበር ይታወቃል ጨለቆት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ያለው ትግራይ ውስጥ ከመቀሌ 16 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው በዚህ ወቅት ደግሞ በአከባቢው ይንቀሳቀስ የነበረው ትህነግ(ተሓህት) ነው። መቼም ለሃይማኖቱ ቀናኢና ሟች የሆነው የትግራይ ገበሬ ይህንን ዘውድ አውጥቶ ይሸጣል ማለት በፍጹም የማይታሰብ ነው ሆኖም ግን ለህዝብ የመጣ እርዳታን ሽጦ ለግል በማድረግ እንዲሁም ባንክ በመዝረፍ የሚታወቀው ትህነግ ግን ይህንን ዘውድ ሰርቆና ዘርፎ እንደወሰደው ምስክር መጥራትም አያስፈልግም።

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 20 Feb 2020, 12:01
ትህነግ እንኳን ዘውድ ኣግኝታ የቀበሌ ስኳርና የትምህርት ቤት ወንበር ትስርቅ ነበር ::
Hameddibewoyane wrote: ↑20 Feb 2020, 11:52
ይሄ ነገር ያልገባው ሰው ሊኖር ይችላል ከ33 አመት በፊት አገር እየገዛ የነበረው ደርግ እንደነበር ይታወቃል ጨለቆት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ያለው ትግራይ ውስጥ ከመቀሌ 16 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው በዚህ ወቅት ደግሞ በአከባቢው ይንቀሳቀስ የነበረው ትህነግ(ተሓህት) ነው። መቼም ለሃይማኖቱ ቀናኢና ሟች የሆነው የትግራይ ገበሬ ይህንን ዘውድ አውጥቶ ይሸጣል ማለት በፍጹም የማይታሰብ ነው ሆኖም ግን ለህዝብ የመጣ እርዳታን ሽጦ ለግል በማድረግ እንዲሁም ባንክ በመዝረፍ የሚታወቀው ትህነግ ግን ይህንን ዘውድ ሰርቆና ዘርፎ እንደወሰደው ምስክር መጥራትም አያስፈልግም።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 20 Feb 2020, 13:21
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ የዴሞክራሲ ባህል ስላዳበርን የንጉሳዊ አገዛዝ የሚያስታውሱን ቅርሶችን በመሸጫ የማስወገድ መብታችን የተጠበቀ ነው። የአክሱም ሀውልቶችም ጭምር ለሽያጭ ኡናቀርባለን።
-
Degnet
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Post
by Degnet » 20 Feb 2020, 13:50
Digital Weyane wrote: ↑20 Feb 2020, 13:21
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ የዴሞክራሲ ባህል ስላዳበርን የንጉሳዊ አገዛዝ የሚያስታውሱን ቅርሶችን በመሸጫ የማስወገድ መብታችን የተጠበቀ ነው። የአክሱም ሀውልቶችም ጭምር ለሽያጭ ኡናቀርባለን።
Anta adgi esk be Tigrigna tezareb
-
Abdelaziz
- Senior Member
- Posts: 11365
- Joined: 29 May 2013, 22:00
Post
by Abdelaziz » 20 Feb 2020, 15:16
ejeru hamedgibi anchi qiTiwa yetebeda arogit Hamasenay tra'nny, this is Tigrean crown from Ras-Reusan weleseselasse of Ebnderta, taken from Church in Cheloqot, by dergAmharu thieves. Ergo it must be returned to Tigray ASAP, if the werrada moinkey meshrefet thinks holding it in his hand will bring him Tigrean support, HE IS DREAMING. KILL THAT LOOTIEW MONKEY!
[deleted] Ejeru, please tell depreporno to reeturn the crown to its place.