Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የዘራፊዎች ልጆችና የጭቁን ትግራይ ህዝብ ልጆች ሲነጻጸሩ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 20 Feb 2020, 12:57

የደብረጽዮን ወይም የጌታቸው ረዳ ልጅ!

የጭቁን ህዝብ ልጆች!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9834
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የዘራፊዎች ልጆችና የጭቁን ትግራይ ህዝብ ልጆች ሲነጻጸሩ!!!!

Post by Digital Weyane » 20 Feb 2020, 13:39

የአባትህን ራእይ ማስፈፀም ትልቅነት ነው! 8) 8)



pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: የዘራፊዎች ልጆችና የጭቁን ትግራይ ህዝብ ልጆች ሲነጻጸሩ!!!!

Post by pushkin » 20 Feb 2020, 14:32

ልዩነቱ ግልፅ ነው፣ የትግራይ ህፃናት በልጅነታቸው ለወደፊቱ የምትገጥማቸው አለም በቴክኖሎጂ እድገት ጥላቸው እንዳትሄድ፣ መማር ማንበብ ማወቅ ሲገባቸው፣ ለህወሃት ባለስልጣናት እና ልጆቻቸው የስልጣን ጥም ሲባል፣ አስር አመት ሳይሞላቸው እንካን ጠመንጃ እንዴት እንደሚያዝ እና ጠላታቸው የቅድመ አያታቸው የአፄ የውሃንስ አገር ኢትዮጲያ መሆንዋን ይማራሉ። የህወሓት ባለስልጣናት ልጆች ፣ የትግራይ ህዝብ የተጨቆነበት አርባ አምስተኛ አመት ለማክበር፣ ተወልደው ካደጉባት አሜሪካ ከነቤተሰቦቻቸው ይመጣሉ።

በደብረፅዮን ልጅ እና ክላሽ በተሸከሙ የትግራይ ህፃናት፣ ካለባበስ ጨምሮ እስክ ውጫዊ ዉበት ያለው ልዩነት ተመልከቱ? የደብረፅዮን ልጅ በቪድዮ ጌም ክላሽ መተኮስ ይማራል።ደብረፅዮን ከሁለት ሚስቶቹ የወለዳቸው ልጆቹ ተንደላቅቀው በአሜሪካ ይኖራሉ፣ መፃኢ ህወታቸው ብርሁ ነው፣ በህፃንነታቸው ከቴክኖሎቺ ተዋውቀው ያድጋሉ፣ አሉ በተባሉ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎችም ሊማሩ ነው፣ በቀን አራት አምስት ጊዜ በልተው ያድራሉ!

ሚስኪኑ የትግራይ ህፃን ግን፣ ገና በልጅነቱ ነገ ተጋዳላይ መሆን ይመኛል፣ ለህወሓት ባለስልጣናት ተብሉ ግምባሩን ለጥይት እንዲሰጥ ይሰበካል;በልጅነቱ ጥላቻን ይማራል። የትግራይ ሙሁር ተምሮ መደንቆሩ ሳይበቃ፣ ትግራይ አሁንም ነገ ተምረው ልማት እና ፍትህ ያረጋግጡልኛል የምትላቸው ልጆችዋ በህወሓት ባለስልጣናት ተቀምታለች። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች።
Digital Weyane wrote:
20 Feb 2020, 13:39
የአባትህን ራእይ ማስፈፀም ትልቅነት ነው! 8) 8)




Post Reply