Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: "ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ ነን በሉ" ብሎ በሽጉጥ አስፈራርቶ አስገደደን [VIDEO]

Post by justo » 16 Feb 2020, 00:17

Revelations wrote:
15 Feb 2020, 23:29
https://
ሰዎች ናችሁ እናንተ ወይስ ከብቶች? አንዴት እናትና ልጅ የሆቴል ተክፈለ ብለው የማያቁት ሰው ጋር ያድራሉ? ምነው family values የሚባል ነገር የለም አንዴ እናንተ ጋር። የሆነች disenfrnachised ከብት ሁላ

ወያኔ እንደዚህ ይጫወትባችሁ? ምን ኣይነት ከብቶች ናቸው ጃል?

"Free our girls" ብላችሁ ነበር ዴሞንስትራሽን የወጣችሁት? T-shirt ለብሳቹ and wearing dark sunglasses
yehonk yemote sew - RIP Revu

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ ነን በሉ" ብሎ በሽጉጥ አስፈራርቶ አስገደደን [VIDEO]

Post by Revelations » 16 Feb 2020, 07:46

አቢይ አህመድና ተባባሪዎቹ የታገቱትን ተማሪዎች ደብዛ አጥፍተው ፣ የራሳቸውን ቃል አጥፈው በልተው ፣ አዲስ ትወና ለመስራት የሚያደርጉት ጥረት እየከሸፈ ነው ::ግን ትንሽ እፍረት የላቸውም እኮ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሄንን ተራ ትርኢት በመስራት ሕዝቡን ለማታለል ሲሞክሩ!

ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ 13 ሴትና 8 ወንድ በድምሩ 21 ተማሪዎች በሰላማዊ ሁኔታ መለቀቃቸውን ያስታወቁት አቶ ንጉሱ፤ አሁንም ቀሪ 6 ተማሪዎች በእገታ ላይ መሆናቸውን በአካባቢው የተሰማራው የፀጥታ ኃይል መረጃ መስጠቱን ተናግረዋል
Please wait, video is loading...



Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ ነን በሉ" ብሎ በሽጉጥ አስፈራርቶ አስገደደን [VIDEO]

Post by Revelations » 16 Feb 2020, 08:34

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ ነን በሉ" ብሎ በሽጉጥ አስፈራርቶ አስገደደን [VIDEO]

Post by Revelations » 16 Feb 2020, 08:55

Please wait, video is loading...


Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: "ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ ነን በሉ" ብሎ በሽጉጥ አስፈራርቶ አስገደደን [VIDEO]

Post by Masud » 17 Feb 2020, 11:28

ESAT hooligans were correct! The mother of the girl agreed that her daughter to go and sleep with Yibeltal because he is her country man from Gonder. However, he [deleted]! her daughter and handover to another to take her and her friend to jail in Finfinne. This a funny failed drama. I hope those who demonstrated in support of this Amhara drama will be ashamed, if they know shame.


Post Reply