Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13494
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Qimant genocide by #Tegaru and #TPLF

Post by Noble Amhara » 16 Feb 2020, 16:27

Qimant genocide is conducted by Tegaru

Tegaru are raping and abusing Qimant wembars they are being ethnically displaced by DebrePorno

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Qimant genocide by #Tegaru and #TPLF

Post by tlel » 17 Feb 2020, 01:08

ኢትዮዺያ ቅማንትን የከዳ የግብጽ ሥልጣኔ ያመጣዉ አርኪዎሎጂውን መረጃ ኣጠፉችሁ ማለት ነው። ይህን የሚያዉቅ ሰው ኣለ፧ ማነው ተጠያቂዉ የቅማንት መጥፉት፧ የኢትዮዺያ ህዝብ። የውጭ ሃይሎች እነሱን ካጠፉ እኛ በተለይ ቅማንት የግብጽ ሥልጣኔ መሆናችን ኣከተመ። ወያኔ ተልኮውን ከኣረቦች እና ሌሎች ሃይሎችን እያስፈፀሙላቸው ነው። ኣረብ ፈረንጆች እኛ ነን የግብፅ ስልጣኔን ያመጣነው ለማለት ትንሽ ጊዜ ነው የቀራቸው። ኣማራው ምን እየሰራ እንደሆነ ግራ የሚያጋባ ነው። ሁሉም መጥፊያሽን እየተመኘሽ ነው። ነጻውጪዎችን ባስቸኳይ ከ ሻብያ፣ እስከ ህዋሃት እስክ ኦነግ ካልጠፊ የኛ የመጀመርያ ሥልጣኔን ያመጣነዉ እኛ መሆናችን ይጠፋል። ያሁኑ ትውልድ ይህን ሚስጥር ስለማያውቅ በውጭ ደጋፊነት ጛራቸውን ብቻ ነው የሚያስቡት። ኢትዮዺያ የለችበትም የሚሉት ጥቁር ኣገር ስለሆነች ሱዳን ግን የግብፅ ስልጣኔ ውስጥ ኣለችብት ነው። እንደውም በፊት ሁሉም እዛ ኣካባቢ አንድ ነበር ከኣይሁድ ክርስትና እስላም ከመምጣቱ በፊት። ዋና ግብጽ የምትተዳደረው በዛን ጊዜ ከዛሬ ኢትዮዺያ ከሚባለው ኣገር ነበር ሱዳንን ጨምሮ። ዛሬ በነዚ በተረጉሙ ነፃውጪዎች ኣጥፍቶ መጥፋት እያጧጧፉት ነው ኣረቡን ነጩን ለመርዳት። ነጮች የግብጽ ስልጣኔ ከሮምና ግሪክ ነው የሚሉት ኣይደለም። የግብፅን ስልጣኔ የወሰዱት በጦርነት እነሱ ናቸው። https://www.thedockbookshop.com/event/d ... s-june-1st

Post Reply