Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4592
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ክልል ለማንም የማይበገር እየሆነ ነው: አብይ አማራ ክልል ማሸነፉ አጠራጣሪ ነው: ለዚህም ነው complain እያረገ ያለው:: ያለው አማራጭ አብንን ማስወገድ ነው: ግን የሕዝቡን ልብ

Post by Abaymado » 16 Feb 2020, 12:49

የአብይ በመጠኑም ማለቃቀስ ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው: አማራ እንዲህ በቀላሉ በእጁ የሚገባ አይደለም:; ሕዝቡን ለማሳመን የሆነ ታክቲክ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ብአዴንና አብይ በአማራ ክልል እንዲያሸንፉ አብን መወገድ አለበት: ችግሩ እንዴት ይወገድ? ህዝቡ ነው ትልቅ እንቅፋት የሚሆነው :: እንደ ሰኔ 15 አይነት ድራማ ሳያስፈልግ አይቀርም::

አብይ ትልቁ ችግሩ : በሚናገርበት ግዜ ቃላት አይመርጥም:: ባሌ ሄዶ አማራንም ጭምር ደቁሶ ነው የተመለሰው: : አብይ የጥላቻ ንግግርን በሕግ አስደነገገ : እሱ የሚነዛው የጥላቻ ንግግርስ? እሱ ለፍርድ እንዲቀርብ አያስደርገውም?/
አዲስ ነገር ካልተፈጠረ አማራ ክልል አብይን መምረጡ አጠያያቂ ነው:: ኢዜማማ እስከነጭራሹ ድምፅ ማግኘቱ ያጠራጥራል ::

የኦሮምያ ክልል በአብይና በጋላዎች መካከል ይናከሱበታል:: አብይ ጋላዎችን አሸንፎ ከመጣ ተስፋ ይኖረዋል: አለበልዝያ ግን አደጋ ነው:: አማራን እግር ስር ወድቆ መለመን ግድ ሊሆንበት ነው::

ሊሰመርበት የሚገባው ነገር : እኛ አብይ መጣ ወይም ታደሰ መጣ ደንታችን አይደለም:: የምንፈልገው ስርዓትን የተከተለ መንግስት ነው:: አብይ የአምባገነኑንና የከሸፈውን የኢሳያስ አፈወርቂን የአስተዳደር ሲስተም ሊጠቀም አይችልም::

Abere
Senior Member
Posts: 14818
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ክልል ለማንም የማይበገር እየሆነ ነው: አብይ አማራ ክልል ማሸነፉ አጠራጣሪ ነው: ለዚህም ነው complain እያረገ ያለው:: ያለው አማራጭ አብንን ማስወገድ ነው: ግን የሕዝቡ

Post by Abere » 16 Feb 2020, 13:10

Abaymado wrote:
16 Feb 2020, 12:49
የአብይ በመጠኑም ማለቃቀስ ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው: አማራ እንዲህ በቀላሉ በእጁ የሚገባ አይደለም:; ሕዝቡን ለማሳመን የሆነ ታክቲክ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ብአዴንና አብይ በአማራ ክልል እንዲያሸንፉ አብን መወገድ አለበት: ችግሩ እንዴት ይወገድ? ህዝቡ ነው ትልቅ እንቅፋት የሚሆነው :: እንደ ሰኔ 15 አይነት ድራማ ሳያስፈልግ አይቀርም::

አብይ ትልቁ ችግሩ : በሚናገርበት ግዜ ቃላት አይመርጥም:: ባሌ ሄዶ አማራንም ጭምር ደቁሶ ነው የተመለሰው: : አብይ የጥላቻ ንግግርን በሕግ አስደነገገ : እሱ የሚነዛው የጥላቻ ንግግርስ? እሱ ለፍርድ እንዲቀርብ አያስደርገውም?/
አዲስ ነገር ካልተፈጠረ አማራ ክልል አብይን መምረጡ አጠያያቂ ነው:: ኢዜማማ እስከነጭራሹ ድምፅ ማግኘቱ ያጠራጥራል ::

የኦሮምያ ክልል በአብይና በጋላዎች መካከል ይናከሱበታል:: አብይ ጋላዎችን አሸንፎ ከመጣ ተስፋ ይኖረዋል: አለበልዝያ ግን አደጋ ነው:: አማራን እግር ስር ወድቆ መለመን ግድ ሊሆንበት ነው::

ሊሰመርበት የሚገባው ነገር : እኛ አብይ መጣ ወይም ታደሰ መጣ ደንታችን አይደለም:: የምንፈልገው ስርዓትን የተከተለ መንግስት ነው:: አብይ የአምባገነኑንና የከሸፈውን የኢሳያስ አፈወርቂን የአስተዳደር ሲስተም ሊጠቀም አይችልም::
ግን በመጀመሪያ ምርጫ የመኖር እና ያለመኖሩ ዕድል እንዴ እኔ 50 ፐርሰንት 50 ፐርሰንት እኩል ዕድል ይኖራቸዋል ባይነኝ። ምርጫ ቢኖርም እንኳን ምርጫ ተብሎ የመጠራት ፋይዳው እጅግ ኢምንት ይሆናል። ምክንያቱም የምራጫ መስፈርት የሚያሟላ ምንም ዓይነት ቅን የሆነ አገራዊ እና ፓለቲካዊ ድባብ ገና አልተፈጠረም። ምናልባትም ከምርጫው በፊት ዐብይ በርካታዎችን ወጥመድ ውስጥ ማስገባቱ አይቀርም። ይህ ካልሆነ ደግሞ የምርጫው ጊዜ ገደብ ይተላለፋል ባይነኝ። በተለይ የኦነግ ኦፌኮ እና ወያኔ በምንም ሁኔታ የፓለቲካ ፓርቲነት እርባና እና ብህርይ ያለመኖራቸው ብቻ ሳይሆን የሁከት እና ዕልቂት አስኳል ስለሆኑ፣ዐብይ ይኸን ባህርያቸውን በመጠቃቀስ ምርጫ አለመካሄዱ ይበልጥ ምርጫ ከማካሄዱ የተሻለ ህጋዊ እና ሞራላዊ መሠረት አለው የማለት ስልት ይጠቀማል። ያካልሆነ ምርጫ ተብዬው ምርጫ ተብሎ ቢካሄድ፤ያለ ጥርጥር ዐማራ ክልል በአብን ሙሉ ለሙሉ ነፃ ይወጣል። ኦሮሞ ክልል ምናልባት የዐብይ እና ኦነግ ኦፌኮ እኩል ዕድል ይኖራቸዋል ያም ካልሆነ ዐብይ የማሸነፍ ዕድል ሊኖረው ይችላል። ምክንያቱም፣ ወለጋ መንግስት የለም ማለት ይቻላል፣ በጅማ ዞን ወይም ደቡብ ምዕራብ ኦሮሞ፣ ሸዋ የነ ዐብይ የማሸነፍ ዕድል አለው ባይነኝ፣ ባሌ እና አሩስ የአባ ሜንጫዎቹ ቀጠና ስለሆነ አስቸጋሪ ቢሆንም በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ በቆጠራው ይሁን በመስክ ብዙ ስልቶች ይጠቀማል። ትግራይ ክፍለ ሀገርን በተመለከተ ምንም ድቅድቅ ጨለማ ነው - ትርጉም የለውም። ወያኔን የሚያባርረው ሌላ ኃይል በጥቂት ጊዜ ይፈጠራል ባይነኝ።

Post Reply