Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 14 Feb 2020, 14:22
እነኝህ ህፃናት የስብሓት ነጋ፣ የስዩም መስፍን ወይንም ደግሞ የአባይ ፃሓየ ልጆች እንዳይመስሉህ፣ የድሃው የትግራይ ህዝብ ልጆች ናቸው፣የነሱ ልጆች እና የልጅ ልጆቻቸው እማ ቻይና አሜሪካ እና አውሮፓ ናቸው። ደብረፅዮን ከመጀመርያ ሚስቱ የወለዳቸው ሁለቱም ልጆች እዚህ አሜሪካ ናቸው፣ በቅርቡ ከሌላኛው ሚስቱ የወለደው ልጁም ቬጋስ ይኖራል። አሁንም ህወሓቶች ስልጣን ላይ ለመቆየት፣ ደደቢት የፈሰሰው የትግራዋይ ደም አልበቃ ብሎዋቸው፣ ትናንት ለተወለዱ የትግራይ ህፃናት ደም ይናፍቃቸዋል። የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት እንደ ማህበረሰብ ምን ያህል እንደወደቀ ለማወቅ፣ የነዚህ ሚሲክን ህፃናት መፃኢ ህወታቸው በማየት ብቻ ማወቅ ይቻላል።
የትግራይ ዳያስፖራዎች ልጆቻቸው አሜሪካ እና አውሮፓ እያስተማሩ በምቾት እንዲኖሩ እያደረጉ፣ ትግራይ ስላለው የእህታቸው እና የወንድማቸው ልጅ ግን ደንታም የላቸው። የትግራይ ሙሁራንም በተመሳሳይ መልኩ፣ የካቲት ፩፩ን ለማክበር በእንበር ተጋዳላይ ለመዝፈን እና መጨፈር ባህላቸው አድርገውታል።
አገር የምታድገው እና የምትቀረፀው በምትፈጥረው በምታሳድገው ትውልድ ነው፣ የትግራይ ትውልድ ከአርባ አምስት አመታት ቦሃላም የክላሽን እና የጦርነት ትውልድ ሆኖ ተቀርፀዋል፣ እኝህ ሚስኪን የትግራይ ህፃናት ነገ የአለም የቴክኖሎጂ ስልጣኔ ሳይሆን የሚታያቸው ክላሽ እንዴት እንደሚቶከስ ብቻ ነው የሚታያቸው። ከአርባ አምስት አመት በፊት ክላሽ ያነገበው የትግራይ ትውልድ አሁንም ከአርባ አምስት አመት ቦሃላ ክላሽ ታጥቀዋል፣ ያሳዝናል፣ ለዚህ ተጠያቂው ህወሓት ብቻ ሳትሆን፣ ተምሮ የደነቆረው የትግራይ ሙሁር እና የትግራይ ዳያስፖራ ጭምር ነው። የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ምን ያክል ወደታች እንደወረደ የማይታይህ የትግራይ ተወላጅ ካለህ የውድቀት ህ መጨረሻ ሲመጣ ይገለፅልሃል። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች።

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 14 Feb 2020, 15:01
quote=Hameddibewoyane post_id=1015832 time=1581704559 user_id=51900]
እነኝህ ህፃናት የስብሓት ነጋ፣ የስዩም መስፍን ወይንም ደግሞ የአባይ ፃሓየ ልጆች እንዳይመስሉህ፣ የድሃው የትግራይ ህዝብ ልጆች ናቸው፣የነሱ ልጆች እና የልጅ ልጆቻቸው እማ ቻይና አሜሪካ እና አውሮፓ ናቸው። ደብረፅዮን ከመጀመርያ ሚስቱ የወለዳቸው ሁለቱም ልጆች እዚህ አሜሪካ ናቸው፣ በቅርቡ ከሌላኛው ሚስቱ የወለደው ልጁም ቬጋስ ይኖራል። አሁንም ህወሓቶች ስልጣን ላይ ለመቆየት፣ ደደቢት የፈሰሰው የትግራዋይ ደም አልበቃ ብሎዋቸው፣ ትናንት ለተወለዱ የትግራይ ህፃናት ደም ይናፍቃቸዋል። የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት እንደ ማህበረሰብ ምን ያህል እንደወደቀ ለማወቅ፣ የነዚህ ሚሲክን ህፃናት መፃኢ ህወታቸው በማየት ብቻ ማወቅ ይቻላል።
የትግራይ ዳያስፖራዎች ልጆቻቸው አሜሪካ እና አውሮፓ እያስተማሩ በምቾት እንዲኖሩ እያደረጉ፣ ትግራይ ስላለው የእህታቸው እና የወንድማቸው ልጅ ግን ደንታም የላቸው። የትግራይ ሙሁራንም በተመሳሳይ መልኩ፣ የካቲት ፩፩ን ለማክበር በእንበር ተጋዳላይ ለመዝፈን እና መጨፈር ባህላቸው አድርገውታል።
አገር የምታድገው እና የምትቀረፀው በምትፈጥረው በምታሳድገው ትውልድ ነው፣ የትግራይ ትውልድ ከአርባ አምስት አመታት ቦሃላም የክላሽን እና የጦርነት ትውልድ ሆኖ ተቀርፀዋል፣ እኝህ ሚስኪን የትግራይ ህፃናት ነገ የአለም የቴክኖሎጂ ስልጣኔ ሳይሆን የሚታያቸው ክላሽ እንዴት እንደሚቶከስ ብቻ ነው የሚታያቸው። ከአርባ አምስት አመት በፊት ክላሽ ያነገበው የትግራይ ትውልድ አሁንም ከአርባ አምስት አመት ቦሃላ ክላሽ ታጥቀዋል፣ ያሳዝናል፣ ለዚህ ተጠያቂው ህወሓት ብቻ ሳትሆን፣ ተምሮ የደነቆረው የትግራይ ሙሁር እና የትግራይ ዳያስፖራ ጭምር ነው። የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ምን ያክል ወደታች እንደወረደ የማይታይህ የትግራይ ተወላጅ ካለህ የውድቀት ህ መጨረሻ ሲመጣ ይገለፅልሃል። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች።

[/quote]
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10099
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 15 Feb 2020, 16:47
በውጭ አገር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ኡየተማሩ የሚገኙ የወያኔ መሪዎቻችን ልጆችና ዘመዶች አንድ ቀን ትምህርታቸውን አጠናቅቀው ዎደ ሚወዷት ዓድዋ ተመልሰው የጦር ትጥቅ ኡንደሚለብሱ ሞቶ በሞቶ ኡርግጠኞች ነን።