Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የህውሓት ወዳጅ የቀድሞ የሱዳን መሪ አልበሽር ለአለም አቀፍ የወንጀሎች ፍርድ ቤት ተላልፎ ሊሰጥ ነው!!!

Post by Hameddibewoyane » 12 Feb 2020, 00:15

የቀድሞ አምባገነን የሱዳን መሪ አልበሽር የህውሓት ወዳጅ ለአለም አቀፍ የወንጀሎች ፍርድ ቤት ተላልፎው እንደሚሰጡ ሰምተናል ይህን የሰሙ አዛውንቱ ስብሃት ነጋ እኔስ ምን አለኝ ምን ቀረኝ በቃ አለቀለኝ ተላልፌ ልሰጥ ነው በሚል ፍርሃት የአክሱም ውስኪ እንዳለ እያወረዱ ያለ ገደብ ሂሳብ ሳይከፈሉ በማን አለበኝነት እየጠጡ እየሰከሩ እየተሳደቡ ጭራሽ የካቲት 11 ምኔ ነው ከፍርድ የማይስጥለኝ እያሉ እንደሚገኙ የአክሱም ማናጀር በምሬት ለታማኝ ምንጮች ገልፆል ይህን ተከትሎ የውስኪ ሂሳብ የማይከፍሉ ከሆኑ ለአለም አቀፍ ወንጀለኞች ተላልፈው ሊሰጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥቶል: ፍትህ ለአክሱም ሆቴል ማናጀር


Post Reply