Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 18:34

ዶክተር ግርማ ዳዲ ጋዲሳ

👉ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችያለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለሀገር በሀገረማርያም ለ2 አመታት ሰርቻለሁ፤ በደብረብርሃን አካባቢም ለ5 አመታት ሰርቻለሁ፡፡

👉በመሆኑም ሀረር ትምህርት ላይ በነበረኩበት ጊዜ፤ አሩሲ፤ ወለጋና ሀገረማርያም በስራ በቆዬሁበት ወቅት የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሸዋ ኦሮሞ ከቋንቋ ውጭ ከጠቀስኩዋቸው ህዝቦች ጋር ምንም የሚያመሳስለው ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ፡፡

👉እስኪ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ልጠይቅ በስሜት ሳይሆን በእውቀትና በመረጃ መልስ የሚስጠኝ አለ?

1. በባህል በአለባበስ እኛ የሽዋ ኦሮሞዎች ከሃረር ቆቱ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከቋንቋ ውጭ ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?…………ምንም

2. በቤት አሰራር፤ሀዘንና ደስታ አገላለጽ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?………………..ምንም

3. በአመጋገብ የሸዋ ኦሮሞ ጤፍ እንጀራ በጥሩ ወጥ እንበላለን……እነሱ የበቆሎ ገንፎ ይበላሉ……….እኛ ገብስ ጠላና አረቄ እንጠጣለን እነሱ ምን አይነት ባህላዊ መጠጥ እንዳላቸው አይታወቅም ነገር ግን አብዛኛዎቹ ጫት ይቅማሉ ቡናንም ይበላሉ

4. እኛ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት እንከተላለን እነሱ እስልምናና የፕሮቴስታንት እምነትን ይከተላሉ: ቤተክርስቲያናችንን ለማዳከም እና ለመከፋፈል የሚሞክሩትም እነሱ ናቸው

5. እስኪ የሃረርና የሸዋ ኦሮሞን አናወዳድር

- 5.1 እኛ ስንናገር ረጋ ብለን ነው እነሱ በአብዛኛው በጩሐት፤ በችኮላና በጥድፌያ ነው፡፡
- 5.2 እነሱ ባብዛኛው ጥርሳቸው ወጣ ወጣ ያለ ነው የእኛ ግን አይደለም
- 5.3 እነሱ ሽርጥ ይለብሳሉ እኛ ሱሪና ኮት እንለብሳለን…….
- 5.4 እነሱ ሜንጫና ገጀራ ይይዛሉ ይገዳደሉበታል እኛ ዱላ እንይዛለን

6. የቦረናና ጉጂ ኦሮሞ የወንድ ብልት ይሰልባሉ እኛ እንኩዋን ብልት ልንሰልብ የሚሰልቡትንም እንጠየፋለን ……የወንድብልት ባህላዊ ምልክት አድረገው ግንባራቸው ላይ አስረው ይውላሉ….... ይህ አሳፋሪ ተግባር እኛን የሽዋ ኦሮሞዎችን አይገልጽም…..በአዲስ አበባም የኦሮሞ ባህል ማዕከል ላይ ይህንን አሳፋሪ ምልክት አቁመውታል …እስኪ በሞቴ ይሄ እንኩዋን እኛን የሸዋ ኦሮሞወችን ይቅርና ወለጋዎችን ይወክላል?

7. የሽዋ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ለመመስረትና ከጠላት ለመከላከል አባቶቻችን ትልቁን አስተወጽኦ አድርገዋል………….እነሱ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጣም ትልቁን ጥረት አድረገዋል እያደረጉም ነው

8. ለሀገራችን ህይወታቸውን የሰጡ በርካታ የምንኮራባቸው ጀግኖች አሉን (ራስ ጎበና ዳጬ ፤ባልቻ አባ ነብሶ፤ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፤ ራሰ መኮንንና ጉዲሳ(ወ/
ሚካኤል)፤ሸቀዳማዊ ኃ/ስላሴ፤ ጄኔ. ጃጋማ ኬሎ፤ ፕሮፌ. መረራ………ወዘተ)………እነሱ አንድም ለሀገር ምስረታና ከጠላት ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደረጉ ጀግኖች የላቸውም…ከተጠቀሱት ጀግኖች ውስጥ አንዱ እንኳን የነሱ ቢሆን/ ቢኖራቸው ምን ያህል ክብር ይሰጡት እንደነበር ለዋቆ ጉቱ የሚሰጡትን ክብር ማየት ቀላል ነው….. እነሱ ግን እነኚህ ጀግኖች የኛ በመሆናቸው ብቻ ምን ያህል ሲያዋርዱዋቸው እንደሚውሉ ለሁሉም ግልጽ ስለሆነ እዚህ ላይ መግለጡ ትርጉም የለውም፡፡ ራስ ጎበና ዳጬን ከሃዲ ብለው ሀገር አፍራሽ የነበረውን ዋቆ ጉቱን ለማጀገን እንዴት እንደሚጥሩ አሳይተውናል፡፡

👉ወራሪ ከሚሉዋቸው ከእምዬ ምኒሊክ ጀምሮ የደርግ መንግስት በሀገር አፍራሾች እስከወደቀበት ድረስ በጥልቀት ታሪክን ብናጠና የሚነግረን ነገር … በከፍተኛ የስልጣን እርከን ውስጥ የነበርነው እኛ የሽዋ ኦሮሞች ነበርን፡፡ ላለፉት 28 አመታት ግን ከስልጣንና ልማት ተገልለን እንገኛለን፡፡አባቶቻቸን አዲስ አበባን ከተማቸው ባያደርጉልን ምን እንሆን እንደነበር አስባችሁት ታውቃላችሁ?….. ከተማው እዚህ በመሆኑ በአዲስ አበባ አካባቢ የሚኖር የሸዋ ገበሬ ያመረተውን ምርት በፈለገው ጊዜና ቦታ በፈለገው ዋጋ ያለምንም እንግልት እየሸጠ ተጠቃሚ መሆኑ በቅናት ያቃጥላቸዋል …….አዲስ አበባ ከተማ ወለጋ፤ ጅማ ወይም አሰላ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል ይደሰቱ እንደነበር ማወቅ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም……..ለመሆኑ የሸዋን ኦሮሞ ያፈናቀለው አማራ ወይንስ ኦፒዲኦና ኦነግ??……

👉ኦሮምያ ተብሎ በኦነግና በወያኔ ከተከለለ ጀምሮ ስልጣን ሲከፋፈሉ የኖሩት ከሀረር፤ ኤሉአባቦራ፤ አሩሲ፤ወለጋ፤ጅማ እየመጡ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ባለፉት 28 አመታት ከሸዋ ኦሮሞ ስልጣን የያዘና የኦሮሞ ፕሬዝዳንት የሆነ አለ እንዴ??….. የሸዋ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር ችሎታ ስለሌለው ነው?? እነጀዋር በዶ/ር አለሙ ስሜ ላይ እያደረጉ ያለውን ሴራ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተል የሸዋ ኦሮሞ ካለ ይህን ድርጊት በቀላሉ ይረዳል፡፡

👉ወለጋዎች ኦነግን ሲፈጥሩ ጠላት አድርገው የተነሱት የሸዋ ኦሮሞን ነው፡፡ የአማራን አገዛዝ (??) ለማጥፋት የምንችለው የሸዋን ኦሮም ስናጠፋ ነው ብለው በፕሮግራማቸው አስረግጠው ጽፈው ነው የጀመሩት፡፡ በ1980ቹ መጀመሪያ የሸዋ ኦሮሞ መጥፋት አለበት የሚል ይዘት ያለው መርዘኛ ቅስቀሳ ያደርጉ እንደነበርና ከዶ/ር መረራ ጋር እሰጥ አገባ ገብተው እንደነበር እናስታውሳለን፡፡ በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር የመጀመሪያውን ድንጋይ አይወረውርም በማለት ኦነጎች ምን ያህል አሰቸጋሪና የሸዋን ኦሮሞ እንደሚጠሉ …..ግን እንደማይሳካላቸው ነግሮ እንዳሳፈራቸው እናስታውሳለን፡፡
ከአዳማ፤ ሞጆ፤ ቢሾፍቱ፤ ገላን፤ ሰበታ፤ ቡራዩ፤ ሆለታ፤ ሱሉልታ፤ ለገጣፎ…….እነ አባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበት፤ ሸጡት…… የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንን ነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን አሁንም ለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውን የሚኖሩትን ኢትዮጵያዊያንን እያፈናቅሉ ያሉት እንደሚሉት ለሸዋ ኦሮሞ አስበው የሚመስለው ካለ ሞኝ መሆን አለበት። ምክንያቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱን የሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋዎችና አሩሲዎች እንጅ አማሮች አይደሉም፡፡

👉አሁን በግፍ ነዋሪዎቹን ለምን ማፈናቀል ፈለጉ የሚል ካለ መልሱ ግልጽ ነው ፡፡ ከሀረር ቆቱዎችን እራሳቸው አፈናቅለው አምጥተው ሸዋ ላይ አስፍረዋቸዋል …..ኦቦ ለማ በግልጽ እንደነገሩን፡፡ አሁንም ወገኖቻችንን አፈናቅለው ከሀረርና ወለጋ አምጥተው ለማስፈር ስለፈለጉ ነው፡፡ ዲሞግራፊ ቅየራው አዲስ አበባን ሳይሆን ሸዋ ኦሮሞን መሆኑ ነው፡፡ እናማ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ይህን አደገኛና ማንነታችንን ለማሳጣት በወለጋዎችና በአሩሲዎች የተሸረበብንን ሴራ በጥልቀት ልንመክተው ይገባል፡፡

👉ለገጣፎ የሚኖሩትን ደሃ ሰዎች እያፈናቀሉ ያሉት አሩሲዎችና ወለጋዎች ናቸው፡፡ ለእኛ አስበው የመሰለህ የመላው የሸዋ ኦሮሞ ካለህ አሁን ግልጥ ሊሆንልህ ይገባል፡፡ ከላይ እንደገለጽኩት በባህል፤ በአለባበስ፤ በአመጋገብ፤ በደስታና ሀዘን አገላለጽ፤ በቤት አሰራርና አኗኗር በመልክና ሰብአዊነት፤ በሃይማኖት…. አንመሳሰልም …በትንሹም ቢሆን ከነሱ ጋር መመሳሰል ካለ በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው አዎ…….በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው፡፡

👉ለመሆኑ የሸዋ ኦሮሞ ከንቲባ መሆን ስለማንችል ነው እንዴ ከአሩሲ እያመጡ ሙሰሊሞችን የሚሾሙት? …አላማው ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ለማዳከምና ከጎረቤቱ ጋር የማይጠፋ ቁርሾ ውስጥ ለመክተትና መሬት እንደፈለጉ ለመሸጥና ለመከፋፈል ነው፡፡

👉በመሆኑም መሬታችንን እንጅ እኛን ለማጥፋት ሌት ከቀን እንደሚደክሙ አውቀህ ታገላቸው…ንቃ ንቃ ሸዋ፡፡ የተጻፈው ለእኛ ለሸዋዎች ብቻ ነው አዳሜ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጅ፤ ከጅማና ወለጋ ….. ብትንጫጫ አልሰማህም ይህን ጉዳይ ግብ እስከማደርስና ወገኖቼ እሰከሚነቁ ድረስ ይቀጥላል ከዚያ ሁላችንም ማን ምን እያደረግን መሆኑን ስንረዳ ….እውነተኛ ጠላታችንና ወዳጃችንን ስናውቅ እምናደርገውን እናደርጋለን፡፡

በሸዋ ኦሮሞ መቀለድ ይብቃ!!

በራስ ጎበና ልጆች መቀለድ ይብቃ!! እንከባበር።
እመለሳለሁ

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by tlel » 10 Feb 2020, 00:52

This is very stupid writing and is designed to divide Oromos, Shewa Oromo is very wise, they don't write/think such childish letter.

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Abdelaziz » 10 Feb 2020, 01:30

This will make Shewan Oromos even more angry.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Dawi » 10 Feb 2020, 03:01

Wow! Wow! Wow!

I can't say it any better; Dr. Girma told us like it is; one of the biggest and longest enduring problems that prevents fake ethnic states of Ethiopia as a whole from truly moving forward toward real progress and improvement today, particularly in the so called the era of ተረኞች is the lack of the process of reflection and self awareness.

Self awareness in realizing we have deep rooted issues in language based fake States; there need be a willingness to accept, point them out, and therefore solve the problems in a meaningful way. That is what Dr. Girma reflected from his findings.

In terms of reflection often times the extremist will look for any reason, person, or way to deflect self inflicted troubles away from the source. "Neftegna" has always been a culprit, the ultimate bogyman!

Dr. Girma has given evidence that “Amhara” can’t possibly be an exclusive creator of Ethiopia, the root cause of all curses, kills, exploits of all ethnic groups in Ethiopia. He is telling us that at some point we need to take the responsibility and accept the cold hard truth that we are part and are creators of the present Ethiopia; at the same time, we need to acknowledge our differences within our language based fake states subculture; that we are for sure not the same because we happen to speak the same language.

Cheers!
Revelations wrote:
09 Feb 2020, 18:34

ዶክተር ግርማ ዳዲ ጋዲሳ

👉ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችያለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለሀገር በሀገረማርያም ለ2 አመታት ሰርቻለሁ፤ በደብረብርሃን አካባቢም ለ5 አመታት ሰርቻለሁ፡፡

👉በመሆኑም ሀረር ትምህርት ላይ በነበረኩበት ጊዜ፤ አሩሲ፤ ወለጋና ሀገረማርያም በስራ በቆዬሁበት ወቅት የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሸዋ ኦሮሞ ከቋንቋ ውጭ ከጠቀስኩዋቸው ህዝቦች ጋር ምንም የሚያመሳስለው ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ፡፡

👉እስኪ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ልጠይቅ በስሜት ሳይሆን በእውቀትና በመረጃ መልስ የሚስጠኝ አለ?

1. በባህል በአለባበስ እኛ የሽዋ ኦሮሞዎች ከሃረር ቆቱ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከቋንቋ ውጭ ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?…………ምንም

2. በቤት አሰራር፤ሀዘንና ደስታ አገላለጽ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?………………..ምንም

3. በአመጋገብ የሸዋ ኦሮሞ ጤፍ እንጀራ በጥሩ ወጥ እንበላለን……እነሱ የበቆሎ ገንፎ ይበላሉ……….እኛ ገብስ ጠላና አረቄ እንጠጣለን እነሱ ምን አይነት ባህላዊ መጠጥ እንዳላቸው አይታወቅም ነገር ግን አብዛኛዎቹ ጫት ይቅማሉ ቡናንም ይበላሉ

4. እኛ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት እንከተላለን እነሱ እስልምናና የፕሮቴስታንት እምነትን ይከተላሉ: ቤተክርስቲያናችንን ለማዳከም እና ለመከፋፈል የሚሞክሩትም እነሱ ናቸው

5. እስኪ የሃረርና የሸዋ ኦሮሞን አናወዳድር

- 5.1 እኛ ስንናገር ረጋ ብለን ነው እነሱ በአብዛኛው በጩሐት፤ በችኮላና በጥድፌያ ነው፡፡
- 5.2 እነሱ ባብዛኛው ጥርሳቸው ወጣ ወጣ ያለ ነው የእኛ ግን አይደለም
- 5.3 እነሱ ሽርጥ ይለብሳሉ እኛ ሱሪና ኮት እንለብሳለን…….
- 5.4 እነሱ ሜንጫና ገጀራ ይይዛሉ ይገዳደሉበታል እኛ ዱላ እንይዛለን

6. የቦረናና ጉጂ ኦሮሞ የወንድ ብልት ይሰልባሉ እኛ እንኩዋን ብልት ልንሰልብ የሚሰልቡትንም እንጠየፋለን ……የወንድብልት ባህላዊ ምልክት አድረገው ግንባራቸው ላይ አስረው ይውላሉ….... ይህ አሳፋሪ ተግባር እኛን የሽዋ ኦሮሞዎችን አይገልጽም…..በአዲስ አበባም የኦሮሞ ባህል ማዕከል ላይ ይህንን አሳፋሪ ምልክት አቁመውታል …እስኪ በሞቴ ይሄ እንኩዋን እኛን የሸዋ ኦሮሞወችን ይቅርና ወለጋዎችን ይወክላል?

7. የሽዋ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ለመመስረትና ከጠላት ለመከላከል አባቶቻችን ትልቁን አስተወጽኦ አድርገዋል………….እነሱ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጣም ትልቁን ጥረት አድረገዋል እያደረጉም ነው

8. ለሀገራችን ህይወታቸውን የሰጡ በርካታ የምንኮራባቸው ጀግኖች አሉን (ራስ ጎበና ዳጬ ፤ባልቻ አባ ነብሶ፤ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፤ ራሰ መኮንንና ጉዲሳ(ወ/
ሚካኤል)፤ሸቀዳማዊ ኃ/ስላሴ፤ ጄኔ. ጃጋማ ኬሎ፤ ፕሮፌ. መረራ………ወዘተ)………እነሱ አንድም ለሀገር ምስረታና ከጠላት ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደረጉ ጀግኖች የላቸውም…ከተጠቀሱት ጀግኖች ውስጥ አንዱ እንኳን የነሱ ቢሆን/ ቢኖራቸው ምን ያህል ክብር ይሰጡት እንደነበር ለዋቆ ጉቱ የሚሰጡትን ክብር ማየት ቀላል ነው….. እነሱ ግን እነኚህ ጀግኖች የኛ በመሆናቸው ብቻ ምን ያህል ሲያዋርዱዋቸው እንደሚውሉ ለሁሉም ግልጽ ስለሆነ እዚህ ላይ መግለጡ ትርጉም የለውም፡፡ ራስ ጎበና ዳጬን ከሃዲ ብለው ሀገር አፍራሽ የነበረውን ዋቆ ጉቱን ለማጀገን እንዴት እንደሚጥሩ አሳይተውናል፡፡

👉ወራሪ ከሚሉዋቸው ከእምዬ ምኒሊክ ጀምሮ የደርግ መንግስት በሀገር አፍራሾች እስከወደቀበት ድረስ በጥልቀት ታሪክን ብናጠና የሚነግረን ነገር … በከፍተኛ የስልጣን እርከን ውስጥ የነበርነው እኛ የሽዋ ኦሮሞች ነበርን፡፡ ላለፉት 28 አመታት ግን ከስልጣንና ልማት ተገልለን እንገኛለን፡፡አባቶቻቸን አዲስ አበባን ከተማቸው ባያደርጉልን ምን እንሆን እንደነበር አስባችሁት ታውቃላችሁ?….. ከተማው እዚህ በመሆኑ በአዲስ አበባ አካባቢ የሚኖር የሸዋ ገበሬ ያመረተውን ምርት በፈለገው ጊዜና ቦታ በፈለገው ዋጋ ያለምንም እንግልት እየሸጠ ተጠቃሚ መሆኑ በቅናት ያቃጥላቸዋል …….አዲስ አበባ ከተማ ወለጋ፤ ጅማ ወይም አሰላ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል ይደሰቱ እንደነበር ማወቅ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም……..ለመሆኑ የሸዋን ኦሮሞ ያፈናቀለው አማራ ወይንስ ኦፒዲኦና ኦነግ??……

👉ኦሮምያ ተብሎ በኦነግና በወያኔ ከተከለለ ጀምሮ ስልጣን ሲከፋፈሉ የኖሩት ከሀረር፤ ኤሉአባቦራ፤ አሩሲ፤ወለጋ፤ጅማ እየመጡ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ባለፉት 28 አመታት ከሸዋ ኦሮሞ ስልጣን የያዘና የኦሮሞ ፕሬዝዳንት የሆነ አለ እንዴ??….. የሸዋ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር ችሎታ ስለሌለው ነው?? እነጀዋር በዶ/ር አለሙ ስሜ ላይ እያደረጉ ያለውን ሴራ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተል የሸዋ ኦሮሞ ካለ ይህን ድርጊት በቀላሉ ይረዳል፡፡

👉ወለጋዎች ኦነግን ሲፈጥሩ ጠላት አድርገው የተነሱት የሸዋ ኦሮሞን ነው፡፡ የአማራን አገዛዝ (??) ለማጥፋት የምንችለው የሸዋን ኦሮም ስናጠፋ ነው ብለው በፕሮግራማቸው አስረግጠው ጽፈው ነው የጀመሩት፡፡ በ1980ቹ መጀመሪያ የሸዋ ኦሮሞ መጥፋት አለበት የሚል ይዘት ያለው መርዘኛ ቅስቀሳ ያደርጉ እንደነበርና ከዶ/ር መረራ ጋር እሰጥ አገባ ገብተው እንደነበር እናስታውሳለን፡፡ በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር የመጀመሪያውን ድንጋይ አይወረውርም በማለት ኦነጎች ምን ያህል አሰቸጋሪና የሸዋን ኦሮሞ እንደሚጠሉ …..ግን እንደማይሳካላቸው ነግሮ እንዳሳፈራቸው እናስታውሳለን፡፡
ከአዳማ፤ ሞጆ፤ ቢሾፍቱ፤ ገላን፤ ሰበታ፤ ቡራዩ፤ ሆለታ፤ ሱሉልታ፤ ለገጣፎ…….እነ አባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበት፤ ሸጡት…… የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንን ነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን አሁንም ለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውን የሚኖሩትን ኢትዮጵያዊያንን እያፈናቅሉ ያሉት እንደሚሉት ለሸዋ ኦሮሞ አስበው የሚመስለው ካለ ሞኝ መሆን አለበት። ምክንያቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱን የሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋዎችና አሩሲዎች እንጅ አማሮች አይደሉም፡፡

👉አሁን በግፍ ነዋሪዎቹን ለምን ማፈናቀል ፈለጉ የሚል ካለ መልሱ ግልጽ ነው ፡፡ ከሀረር ቆቱዎችን እራሳቸው አፈናቅለው አምጥተው ሸዋ ላይ አስፍረዋቸዋል …..ኦቦ ለማ በግልጽ እንደነገሩን፡፡ አሁንም ወገኖቻችንን አፈናቅለው ከሀረርና ወለጋ አምጥተው ለማስፈር ስለፈለጉ ነው፡፡ ዲሞግራፊ ቅየራው አዲስ አበባን ሳይሆን ሸዋ ኦሮሞን መሆኑ ነው፡፡ እናማ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ይህን አደገኛና ማንነታችንን ለማሳጣት በወለጋዎችና በአሩሲዎች የተሸረበብንን ሴራ በጥልቀት ልንመክተው ይገባል፡፡

👉ለገጣፎ የሚኖሩትን ደሃ ሰዎች እያፈናቀሉ ያሉት አሩሲዎችና ወለጋዎች ናቸው፡፡ ለእኛ አስበው የመሰለህ የመላው የሸዋ ኦሮሞ ካለህ አሁን ግልጥ ሊሆንልህ ይገባል፡፡ ከላይ እንደገለጽኩት በባህል፤ በአለባበስ፤ በአመጋገብ፤ በደስታና ሀዘን አገላለጽ፤ በቤት አሰራርና አኗኗር በመልክና ሰብአዊነት፤ በሃይማኖት…. አንመሳሰልም …በትንሹም ቢሆን ከነሱ ጋር መመሳሰል ካለ በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው አዎ…….በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው፡፡

👉ለመሆኑ የሸዋ ኦሮሞ ከንቲባ መሆን ስለማንችል ነው እንዴ ከአሩሲ እያመጡ ሙሰሊሞችን የሚሾሙት? …አላማው ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ለማዳከምና ከጎረቤቱ ጋር የማይጠፋ ቁርሾ ውስጥ ለመክተትና መሬት እንደፈለጉ ለመሸጥና ለመከፋፈል ነው፡፡

👉በመሆኑም መሬታችንን እንጅ እኛን ለማጥፋት ሌት ከቀን እንደሚደክሙ አውቀህ ታገላቸው…ንቃ ንቃ ሸዋ፡፡ የተጻፈው ለእኛ ለሸዋዎች ብቻ ነው አዳሜ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጅ፤ ከጅማና ወለጋ ….. ብትንጫጫ አልሰማህም ይህን ጉዳይ ግብ እስከማደርስና ወገኖቼ እሰከሚነቁ ድረስ ይቀጥላል ከዚያ ሁላችንም ማን ምን እያደረግን መሆኑን ስንረዳ ….እውነተኛ ጠላታችንና ወዳጃችንን ስናውቅ እምናደርገውን እናደርጋለን፡፡

በሸዋ ኦሮሞ መቀለድ ይብቃ!!

በራስ ጎበና ልጆች መቀለድ ይብቃ!! እንከባበር።
እመለሳለሁ

Fillmore88
Member
Posts: 79
Joined: 16 Jan 2020, 07:13

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Fillmore88 » 10 Feb 2020, 12:08

One correction. The last time I checked DALTI is part of the Shoa Ormo, but they are Muslims.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Revelations » 11 Feb 2020, 09:11

Please wait, video is loading...

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Masud » 11 Feb 2020, 11:03

The loser Amharas can try everything including acting like an Oromo. Their drama abut kidnaping their fistula patient divorcees failed when these [ deleted ] appeared in Bahir Dar to sell their pus!sy. Now they are acting like an Oromo and we can simply identify and expose them. This dude is one of the actors.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by kibramlak » 11 Feb 2020, 12:57

ዶክተሩ እኮ እንደ ሰው reason እያደረገ challenge እያደረጋችሁ ነው፣፣ እንተ እኮ ገና ያልሰለጠንክ አሁንም ቆመህ እምታራ የቦረና ከብት ነህ፣፣
እስኪ ሰውየው እሚለውን challenge አድርግ if you have a human cell.
Masud wrote:
11 Feb 2020, 11:03
The loser Amharas can try everything including acting like an Oromo. Their drama abut kidnaping their fistula patient divorcees failed when these [ deleted ] appeared in Bahir Dar to sell their pus!sy. Now they are acting like an Oromo and we can simply identify and expose them. This dude is one of the actors.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የሸዋ ኦሮሞ አስጠነቀቀ!

Post by Revelations » 11 Feb 2020, 17:39

Masud the TPLF cadre,

You have lived in Shewa for 27 years but have only the vision you were indoctrinated in Dedebit. All of this above and beyond what your empty scull can process. :arrow:

Post Reply