Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4592
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ ጤነኛ ነው ወይስ ኮመዲያን ? እኛ ለጋላ አናንስም!!

Post by Abaymado » 11 Feb 2020, 08:39


ከአንድ ባለስልጣን ለዛውም ከጠቅላይ ሚንስትር የማይጠበቅ ንግግር ! እሱ ባሌ ላይ ለጋላ ያደረገውን ንግግር : ለሕፃናቶች የሚሆን እንጂ ለበሰሉ የማይሆን ነው እንለዋለን:: ምናልባት ጋላን ሊደልልበት ፈልጎ ይሆናል: ግን አላስፈላጊ ነው:: ሁሌ አራዳ መሆን አይቻልም::
እንዲህ ያለ ቀስቃሽ ንግግር የሚያረግ ሰው ምናልባት ንክ ነው: ምናልባትም bipolar ይሆናል:: አለበለዝያ ግን ሙሉ በሙሉ ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው:: መቼ ስልጣኑን ያዘና ነው ደረቱን ነፍቶ የሚደሰኩረው? ምስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ሊያጣም ይችላል::

አማራ ክልል ላይ እንዲህ በቀላሉ ማንም መሳፈጥ እንደማይችል ህዝቡ አሳይቷል:: ፉከራው የትም አያደርስም::
በአብይ ንግግር: ሰው የሆነ ነገር እንዲያስብ ይገደደዳል: ሽመልስ አባድሳ ከዚህ በፊት “አማራን ሰብረነዋል” ያለው : በኦሮምያ የሰለጠነው ኃይል: ያለ አብይ እንደማይደረግ ነው:;
ይህ መልስ ይኖረዋል: በተለይ የአማራ አመራሮች መልስ ሊመልሱ ይገባቸዋል:: የአማራ አመራሮች በራሳቸው ድክመት እንዴት እንደተረሸኑ መዘንጋት አያስፈልግም::

እኛ ዝም እያልን ያለነው ወያኔን ለመቅበር ብቻ ነው እንጂ ለጋላ አንሰን አይደለም::