የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀ!!
የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ትላንት ማምሻውን ቤተሰባቸውን ይዘው አሜሪካ እንደገቡ አሳማኝ መረጃ ደርሶኛል።
አቶ ታገሰ እንደማይመለሱ እና እንደከዱ እየተወራ ይገኛል። በዚህ ምክንያትም የእነ ታገሰ ጫፎ ቢሮ እየታመሰ ነው!

አቶ ታገሰ ጫፎ ከቀናት በፊት ከም/ጠቅላይ ሚንስቴር ደመቀ ጋር ሲጨቃጨቀኡ ታይተው ነበር!!
