በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከአዋልድ መጽሐፍ አንዱ "ራዕየ ማርያም" ነው፤ እዚህ መጽሐፍ ላይ በሲዖል ስላሉት ሰዎች እንዲህ ይላል፦
ራዕየ ማርያም ገጽ 36-37 "ከዚህም በኃላ ከሥር እስከ ጫፍ፥ ከጫፍ እስከ ሥር ድረስ በአምስት ሺህ ዓመት የማይደረስ ገደል አሳየኝ። ያንዱ ነፍስ ባንዱ ነፍስ ላይ ሲወድቅ አየሁ። እኔም ምንድን ናቸው? ብዬ ልጄን ጠየኩት፤ እርሱም፦ "በአባታቸው፣ በወንድማቸው፣ በልጃቸው፣ በባልንጀራቸው ሚስት የሚሴስኑ ናቸው" አለኝ።
1. አራስ መርገም
2. ደንቆሮን
3. እስላም
3. ጋላ
4. [deleted]
5. ፈላሻ
6. የተኙ ፈረስ፥ አህያ የሚያደርጉ
7. ምድርን ሰንጥቀው የሚያደርጉ
8. ወንዱን ግብረ ሰዶም ወገሞራ የሚያደርጉ
9. ካህን ሆኖ ከሌላ ሴት የካህኑ ሚስት ከሌላ ወንድ ቢሄዱ።
እነዚህ ሁሉ ኲነኔያቸው ይህ ነው" አለኝ።
ልብ አድርግ
ከዚህ ሁሉ የሚገርመው ጋላ ማለትም ኦሮሞ መሆን እንዴትስ ለሲዖት ይዳርጋል? ኦሮሞ ሆኖ ይህንን እምነት የሚከተል አማኝ ካለ ለምን በኦሮሞነቱ ሲዖል እንደሚገባ መጠየቅ አለበት::
