Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ለምን የኣብይ ነፃውቺዎችን ማስገባት በጎሳ መምራት ከህዋሃት የባሰ መሆኑን

Post by tlel » 10 Feb 2020, 00:18

የዛሬ ፪ ኣመት የኦሮሞ ህዝብ ከወንድሙ ጋር ሆኖ ሰልፍ ወቶ ህዋሃትን ሲያባርር ፀረ ኢትዮዺያ ባንዲራ ይዞ ኣልነበሩም። ኣብዛኛው የኦሮሞ ወጣት ፀረ ኢትዮዺያዊነት ስሜት የለውም ነበር። የኢትዮፕያ ህዝብ የተሸወደው የ ኣብይ መምጣት እና ከሻቢያ ጋር በውጭ ትዕዛዝ እንዲነጋገር። ከዛ ወዲያውኑ ነጻ ኣውጪዎችን ሆነ ሌሎችን ጋበዘ። ዋና ኣላማ ግን ነፃውጪ መሪዎችን በማስገባት የኦሮሞ ወጣቶች ኣብረው ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በመሆን ሲንቀሳቀስ ዛሬ ግን በነዚህ ወደ ኣገር እንዲመለሱ በተደረጉት መሪዎች የኦሮሞ ወጣቶችን ኣክራሪ ብቻ ሳይሆን ለጦርነት ወንድሙን እንዲወጋ በብዙ ሺህ ተመልምሎ ጸረ ኢትዮጲያ ባንዲራ ይዞ ተዘጋጅቱኣል። ኣብይ ህዋሃትን ሆነ ጃዋርን የማይነካበት ምክንያት ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደረገው ግፍ ኣላማው ይህ ስለሆን ነው ዝግጅቱ ጃዋር ሆነ ህዋሃት ከሌሉ ህዝብ ኦዲፒ ብቻ እንደሚያደርገው ስለሚነቃ ነው። ኦዲፒ፨ኣብይ በነ ጃዋር ፨ህዋሃት ምክኛት የሚፈለጉውን እያደሩጉ ነው።