-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ)እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ። እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?

Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
ልክ ብለሃል፡ በጣም ይሚያሳዝን ነገር ነው። የ ኣድዋ ተወላጅ ካልሆንክ ኋላ ትቀራለህ። ኣሳዛኝ!Hameddibewoyane wrote: ↑04 Feb 2020, 14:00ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ)እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ። እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?
![]()
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
እቺም አለች
Hameddibewoyane wrote: ↑04 Feb 2020, 14:00ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ)እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ። እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?
![]()
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Ejersa wrote: ↑04 Feb 2020, 14:39እቺም አለች![]()

ኣብ ኢትዮጵያ ፡ክርዳድ፡ቀን ጂብ፡ሌባ ናይ ኣይ ዓጋመ መለለዪ ኮይነን ኣለዋ።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9833
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
ኡኛ የአድዋ ተወላጆች ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ስንነፃፀር የላቀ አዕምሮአዊ ብቃትና የመምራት ችሎታ አለን። ብልህ አዕምሮና አስገራሚ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ የታደልን ወርቅ ህዝብ ነን። ሰፊው የትግራይ ህዝብ ይህንን በደምብ ያውቀዋል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 አመታት በአድዋ ተወላጆች ብቻ የተመራችው። ለሙሳሌ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ ተቀጥረን የምንሰራ ዲጂታል ወያኔዎች በሙሉ የአድዋ ተወላጆች ነን። ወያናይ ዎንድሜ አዋሽ ድንቅ የፈጠራ ችሎታው ተጠቅሞ 27 ኒክኔሞች ይዞ ከኤርትራውያን ጋር ሲዋጋ የሚውልና የሚያድር ብርቅየ የአድዋ ልጅ ነው።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42