Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና:የዓረና ኣባል የሆነው ሃ/ኪሮስ ታፈረ ዛሬ በውቕሮ ፖሊሲች ታስረዋል ። ህወሓት በትግራይ ውስጥ የዓረና ኣባሎች እያሳደደች ነው ።

Post by Hameddibewoyane » 06 Feb 2020, 11:10

ከወያኔ ፍትሓዊ ምርጫ እና ዲሞክራሲያዊ ኣስተዳደር መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ ከመጠበቅ ኣይተናነስም።