Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 05 Feb 2020, 19:54
የዘሃበሻ (ሄኖክ አለማየሁ) ውሸት ሲጋለጥ!!!
የዘሃበሻው ሄኖክ አለማየሁ በአዲስ አበባ ቤተክርቲያኑን ያፈርሱት እና እና ክርስቲያኖችሁን የገደሉ እነ ታከለ ኡማ ሳይሆኑ ወያኔዎች ናቸው እያለ ለማጭበርበር ዘገባ ሰርቷል። ቤቴክርስቲያኑ እንዲፈርስ የወሰኑት እነ ታከለ ኦማ መሆናቸው የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ለሸገር ራዴዮ ተናግሯል።
የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ቤተክርስቲያንን የማፈረስ ስራ በመንግስት የተወሰና እና "ሁል ግዜም ፈረሳ የምናደርገው ሌሊት ነው" በማለት አጭበርባሪው ታከለ ኡማ አጋልጦታል!! ከታች ያለውን ቪድዮ ያዳምጡ!!
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 05 Feb 2020, 19:59
ሄኖክ አለማዬ የተባለ የዘሃበሻ ዌብሳት ባለቤት የነታከለ ኦማን አሳፋሪ ስራ ለመሸፈን የሰራው ዘገባ ከታች የምታዳምጡትን ነው።
ሄኖክ አለማዬሁ እንደሚለው ቤተክርስቲያኑ የፈረሰውና ልጆቹ የተገደሉት በወያኔ ሳይሆነ ነኦነጋውያን እነ ታከል ኦማ በሰጡት ት ዕዛ ነው።
የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ቤተክርስቲያንን የማፈረስ ስራ በመንግስት የተወሰና እና "ሁል ግዜም ፈረሳ የምናደርገው ሌሊት ነው" በማለት አጭበርባሪው ታከለ ኡማ አጋልጦታል!!