Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Horus » 02 Feb 2020, 16:26

ለዚች በቀውስና በድህነት ለምትታመስ አገር እንደ ጸሃይ ብርሃን የእድገትን ፋና፣ የስራ ክቡርነትና ገናናነት እያስተማረን ያለው የኢትዮጵያ ጀግና የቸርነት ተምሳሌት :!: :!: :!: :!: :!: :!: :!:


Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Abdelaziz » 03 Feb 2020, 03:26

Why do you admire this Tigrean and not other Tigreans who did even more to bring sunshine to your dirty poor eribekentu? Tigreans built Addis from scratch during Menilik and Zewditu eras... its first mayor was Tigrean, as well as subsequent mayors, including during Haileselasse Ras Mengesha, his older brother, and his brother inlaw Dr dejat Zewde G/selase.And weyane made Addis to look like an European city in just 27 years.

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Horus » 03 Feb 2020, 04:35

አብደላ፣
በጣም ታሳዝናለህ፣ በእውነት !! እኔ ከትግሬ ሕዝብ ጋር ችግር የለኝም ። ግን አንተ ትልቅ ችግርህ ስለ ራስህ ካልቸር ሳንቲም እንኳን አታቅም ። አንተ ይህን መሰል ባህሉም፣ ካልቸሩም፣ እምነቱም፣ ቸርነቱም የለህም ። አሁን ጉራጌ ምን አይነት ሕዝብ እንደ ሆነ እወቅ !! ትንሽ ከዉሸት ኩራትህ ዋጥ አድርገህ ይህን መሰል ታላቅነት ከነሱ ተማር !! አንተ ሞተህ ብትነሳ ይህን የሚመስል ሰው ከዎያኔዎች ሰፈር አታገኝም ። አንተኮ የብድር ዶልላር የምትሰርቅ ካልቸር ነህ ፣ እንኳንስ ሳሙ ኤልል ታፈሰን ልትሆን አሳፋሪ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Horus » 04 Feb 2020, 04:49

ያቤሎ
እንኳንስ አንተ አብደላን በዉሸት ጉራጌ ለመሆን ሲቀጥፍ እጅ ከፍንጅ ነው የያዝኩት !! በራስህና በኢትዮጵያዊነትህ ሰርተህ ብትበላ የት በደረስክ !! መንገድ ሚዘጉ፣ ሴት ሚያግዱ የወደቁ ሰውች ናቸው !! ብቻ በምን እንደምትኮራ እርግጠኛ ሁን





1

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Ethoash » 04 Feb 2020, 07:28

Horus wrote:
04 Feb 2020, 04:49
ያቤሎ
እንኳንስ አንተ አብደላን በዉሸት ጉራጌ ለመሆን ሲቀጥፍ እጅ ከፍንጅ ነው የያዝኩት !! በራስህና በኢትዮጵያዊነትህ ሰርተህ ብትበላ የት በደረስክ !! መንገድ ሚዘጉ፣ ሴት ሚያግዱ የወደቁ ሰውች ናቸው !! ብቻ በምን እንደምትኮራ እርግጠኛ ሁን

it doesnt matter ሳሙኤል ታፈሰ ethnic background .. TPLF make him billionaire otherwise this guy started out in Derg time so name one not billionaire but millionaire self made in Derg time .. that make their money under Derg time.. Derg used to tell u u cant have more then 100,000 birr in bank or ur capital should not exceed more then 100,000 birr. in fact no industry started under Derg beside one cement factory... who have no customer under Derg time because no body build anything at all not even one single house build under Derg... sometime u must give where credit is due

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ የዘመናችን ግዙፍ ያገር ምሳሌ !! An Ethiopian Story

Post by Horus » 05 Feb 2020, 14:24

ethioash,

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ እንኳንስ ሰርተህ ልትከብር ሰርቀህ እንኳን ብሩን አሺያ ነው የምትደብቅ፣ ማፈሪያ ። ያን አጎትህ አብደላን ገንዘብ አይደለም የሰው ዘር ሲሰርቅ ነው የያዝኩት ። አንተ ያው ነህ ። የማታፍር ጉድ ዝቅቴ !!!

Post Reply