Ethiopian News & Opinion
Skip to content
Post by Wedi » 03 Feb 2020, 06:47
Post by AbebeB » 03 Feb 2020, 16:47
Wedi wrote: ↑03 Feb 2020, 06:47 የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) አካባቢ ጥቃት ጀመረ!! የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) የሚገኙ ኮረሪማ፣ ጤናዳም፣ ዝንጅብል፣ ሽንጉርትና የመሳሰሉ ተክሎች ላይ እያንዣበበ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ፕሮግራማቸውን ሰርዘው አንበጣ የማባረር ዘመቻውን እያስተባበሩ ነው። ምንጭ:- ዋልታ ቲቪ።
Return to “Ethiopian News & Opinion”