Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 02 Feb 2020, 01:51

መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
================================
(አፈንዲ ሙተቂ) - አዎን! ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የተወለዱት February 2/1946 ነበር። በመሆኑም ነገ የልደት ቀናቸው ነው። ይህንን በማስመልከትም በድጋሚ አድናቆታችንን ልንገልፅላቸው ወደድን።
---
ኢሳያስ አፈወርቂ በእርግጥም ክብርና አድናቆት የሚገባው የአፍሪቃ ቀንድ ጀግና ነው። እነ ኢብራሂም ሱልጣን እና ወልደኣብ ወልደማሪያም የፈነጠቁትንና እነ ሃሚድ ኢድሪስ አዋተ እና ቀለበት የተሰውለትን የኤርትራ ህዝብ የነፃነት ትግል መርቶ ለድል ያበቃው የናቅፋ አንበሳ ሺህ ክብርና አድናቆት ይገባዋል። ኢሳያስን ለማድነቅ እርሱ እና ሻዕቢያ ያለፉበትን ፈታኝ የትግል ጉዞ በደንብ ማስተዋልን ይጠይቃል።



ኢሳያስና ሻዕቢያ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ለሮኬት፣ ለቢኤም እና ለታንክ ሳይበገሩ በአፍሪቃ ግዙፍ ሃይል የገነባው የደርግ ሰራዊት ለሰባት ዙሮች ያደረጋቸውን ዘመቻዎች ሁሉ በቆራጥነት ተጋፍጠው አሸንፈዋል። ከነፃነት በኋላ ደግሞ ወያኔዎች "ኤርትራዊያን ይንቁናል" በሚል የድንቁርና ስሜት በጫሩት የጦርነት እሳት አሳብበው በኤርትራ ምድር ራሳቸው የሚያሽከረክሩትን አሻንጉሊት መንግስት ለመትከል ያደረጓቸውን ሙከራዎች ሁሉ ተቋቁመው አልፈዋቸዋል። የወያኔ መጥፊያ ሲቃረብም "Game over" በማለት ሞታቸውን አስታውቀዋቸዋል (በነገራችን ላይ የኢትዮ-ኤርትራ ግጭት የጀመረው ወያኔ እንደሚለው ሚያዚያ 28/1990 ሳይሆን ነሐሴ 1989 በቡሬ ግንባር ነበር። ፕሬዚዳንት ኢሳያስና አቶ መለስ ዜናዊ ከባድመ ጦርነት በፊት የተጻጻፏቸው ደብዳቤዎችም ይህንኑ የሚያመለክቱ ነበሩ። ደብዳቤዎቹ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬሶች በወጡበት ጊዜ ሰፊ መነጋገሪያ ሆነው ነበር)።

በ2001 የወያኔው መሪ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ያላትን ቅርበት እንደ ጥሩ እድል በመጠቀም ኤርትራን በሐሰት ወንጅለው ማዕቀብ እንዲጣልባት ቢያደርጉም ኢሳያስንና ሻዕቢያን እጅ ማሰጠት አልቻሉም። ወይኔዎች የኤርትራዊያንን ንብረት ዘርፈው በጅምላ ከሀገር ባባረሯቸው ጊዜም ራሳቸውን ለትዝብት ከመዳረግ በስተቀር በኢሳያስና በሻዕቢያ ላይ ያመጡት ለውጥ የለም። የሚገርመው ነገር ወያኔዎች ያንን ሁሉ ወንጀል ሰርተው በቄሮ እና በህዝባዊ ትግሉ ሲወጠሩ "እኛ ቤተ ኣግዓዚያን ነን" የሚል ማጭበርበሪያ በመፍብረክ የኤርትራዊያንን ቀልብ ለመሳብ መሞከራቸው ነው።
ወያኔ መልቲ ሲስተም፣ የጃፓን እቃ ነው
ያለው የገለምሶው ልጅ እውነቱን ነው።

----
እስቲ ፎቶውን በደንብ እዩት!

አቶ ኢሳያስ በኤርትራዊያን ዘንድ ያለውን ቦታ ለመግለጽ እንዲቻለኝ ከዚህ ቀደም ይህንን ፎቶ ለጥፌው ነበር። ፎቶው ኢሳያስ ጠመንዣ ባነገቱ የሳዋ ሰልጣኞች መካከል በድፍረት ገብቶ ሰላምታ ሲሰጣቸው ነው የሚያሳየው። ታዲያ ፍቶውን በለጠፍኩበት እለት አንዳንድ ሰዎች ኮሜንት ሲሰጡ "ጠመንዣው ጥይት የሌለው ቢሆንስ?" በማለት የኔን አስተያየት ለማጣጣል ሞክረው ነበር።

ተንኮለኛ ሰው ካለ መሪው ይህንን በመሰለ crowd ውስጥ ሲገባለት በጥይት ይቅርና በሰደፉ ብቻ መትቶት ጉዳት ሊያደርስበት አይችልም? በደንብ ነው የሚችለው። ሆኖም እንደዚያ ዓይነት ተንኮለኛ በኤርትራ ህዝብ ውስጥ የለም። ኢሳያስ በኤርትራዊያን ልብ ላይ የታተመ ብራንድ ነውና በተንኮል የሚፈልገው ሰው በዚያ ምድር የለም።

በነገራችን ላይ ወያኔ አቶ ኢሳያስን ለመግደል ከሃያ ጊዜ በላይ ሞክሮ ነበር። ነገር ግን አንድም ጉዳት ሊያደርስበት አልቻለም። እነዚህን ሙከራዎች ሁሉ ያከሸፋቸው ደግሞ የኤርትራ ህዝብ ራሱ ነው። ይህ ህዝብ ለመሪው ያለውን ፍቅር ሲገልፅ "ወዲ አፎም ይንበር" ይለዋል። "የአቶ አፈወርቂ ልጅ ይኑርልን" ማለት ነው።

-----
ወገን!

እውነትን እንጂ ፕሮፓጋንዳን አትመን። ፕሮፓጋንዳ ብዙ ያሳስታልና፡፡ ኢሳያስ በህዝቡ ባይወደድ ኖሮ ለሽንት እንኳ ከቤት የማይወጣ ቦርቧራ መሪ ሆኖ በቀረ ነበር፡፡ ሰውዬው ግን የህዝብ ልጅ ነው፡፡ የታገለው ለህዝቡ ነው፡፡ የሚኖረውም ቤተ መንግሥት ሳይሆን እንደ ማንኛውም ዜጋ አንድ አነስተኛ ቪላ በኪራይ ወስዶ ነው፡፡ ሻይና ቡና ለመጠጣትም ወደ አስመራ ካፍቴሪያዎች በእግሩ ይጓዛል፡፡ ባለቤቱ ወይዘሮ ሳባ ሃይለ እንደማንኛውም ኤርትራዊት እናት ገበያ እየወጣች የቤት አስቤዛ እና አትክልት ገዝታ ትመለሳለች፡፡ ልጆቹ ትምህርታቸውን የተማሩት በመንግሥት ትምህርት ቤት ነው፡፡ ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት ነው እንዲህ ነው፡፡

----
"የኤርትራ ህልም" በሚል ርእስ በሰየምኩት መጽሐፍ ውስጥ ዋነኛ ትረካ የሆነውን "የኤርትራ ህልም" የተሰኘ የኢትኖግራፊ ወግ ለዚህ ጀግና የኤርትራዊያን መሪ እና የአባቴ ጓደኛ ለነበረው ዑሥማን ሳሊሕ ሳቤ መታሰቢያ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር (ሁለቱ ሰዎች በትግሉ ሂደት መግባባት አቅቶአቸው መለያየታቸውን አውቃለሁ፣ ነገር ግን በልጅነቴ ስለኤርትራ የማወቅ ጉጉት ያደረብኝ አባቴ የሳሊሕ ሳቤ ጓደኛ መሆኑን በማወቄ እንደሆነ ይበሉ)።

ለወደፊቱ የፕሬዚዳንት ኢሳያስን ሙሉ የህይወት ታሪክ የሚተርክ የባዮግራፊ መጽሐፍ ለመጻፍ እሞክራለሁ። ኢንሻ አላህ!!
----
እንኳን ተወለዱልን ክቡር ፕሬዚዳንት!

Baga nuud dhalattan kabajamoo Prezidant Isaayyaas!

ርሑስ በዓል ልደት ንፕሬሲደንት ኢሳያስ!

Happy Birthday!
Last edited by Zmeselo on 02 Feb 2020, 04:27, edited 2 times in total.

Justice Seeker
Member
Posts: 4061
Joined: 09 Jul 2017, 23:35

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Justice Seeker » 02 Feb 2020, 02:06

Happy Birthday Lee Van Cleef ! AKA ወዲ መድህን በራድ








Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 02 Feb 2020, 04:17




Eritrea is blessed to have selfless, dedicated and incorruptible servant leaders like President Isaias Afewerki; leaders who fought 4 most of their lives for their people’s rights, dignity and safety. Mr. President & comrades, we are proud of you.




President Isaias Afewerki, is known 4 his consistency. Read his interviews from the 70s, 80s, 90s, 2000s, or 2010s & you will see the consistency. He has remained true to his principles, come rain or shine. Look at his vision 4 peace from the 1990s, days after the liberation of Massawa.


Eritrea knows the bitterness of war and also the taste of the fruits of peace. It has absolutely no interest, and sees no advantage in war.
President Isaias Afewerki at the 35th summit of the OAU, Algiers, 14 July 1999.






President Isaias Afewerki of Eritrea’s quotable quotes, on Eritrea’s stand on future relations with Ethiopia. Mind you these words were said at a time, when Ethiopia’s Tigrean leaders were saying:
we don’t like the Eritrean eye color.
(Ghidewon Abay: @Ghidewon)

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 02 Feb 2020, 04:24



Press Statement on US Travel Ban

http://www.shabait.com/news/local-news/ ... travel-ban

The US Administration issued a Press Statement on Friday, January 31st this week, putting Eritrea in the second tier of countries for which
overseas issuance of immigrant visas is suspended
for certain of
their nationals.
The GOE has consistently opposed, “automatic asylum” and other misguided measures invoked by certain countries in the past 20 years for ulterior reasons of “strategic depopulation” against Eritrea. The GOE had in fact lodged legitimate protests against previous US Administrations that followed similar policies in 2004 and 2009 respectively.

The current announcement does not, apparently, stem from these considerations. Although couched in purely technical terms, it singles out Eritrea without justification to send a negative signal. The GOE thus expresses its dismay at this unfriendly act, which runs counter to the Administration’s pronounced policy of constructive engagement to redress past wrongs.


Ministry of Information
Asmara,
2 February 2020


________
___________________


In short, the U.S. still grants VISITORS VISA to Eritreans but not IMMIGRANT VISA!
(c) Eritrea

(i) Eritrea does not comply with the established identity-management and information-sharing criteria assessed by the performance metrics. Eritrea does not issue electronic passports or adequately share several types of information, including public-safety and terrorism-related information, that are necessary for the protection of the national security and public safety of the United States. Further, Eritrea is currently subject to several nonimmigrant visa restrictions. Eritrea does not accept return of its nationals subject to final orders of removal from the United States, which further magnifies the challenges of removing its nationals who have entered with immigrant visas. Eritrea has engaged with the United States about its deficiencies, but it also requires significant reforms to its border security, travel-document security, and information-sharing infrastructure. Improvements in these areas will increase its opportunities to come into compliance with the United States Government's identity-management and information-sharing criteria.

(ii) The entry into the United States of nationals of Eritrea as immigrants, except as Special Immigrants whose eligibility is based on having provided assistance to the United States Government, is hereby suspended.
_________
_____________________



Last edited by Zmeselo on 02 Feb 2020, 04:52, edited 1 time in total.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 02 Feb 2020, 04:35

This Day in Eritreas History.

On Feb 1, 1941, the 4th Indian & the 5th Div of Sudan force (Britain) that launched an attack under the field command of Maj Gen Lewis Heathon on Jan 19, 1941, captured Agordat. Italian forces then retreated to Keren, 60 mil from Agordat.

52 years earlier in June 1890, the 1st Battle of Agordat, against the Mahadists who were attacking the Beni Amer as a reprisal for signing collaboration agreement with the Italians was fought. This Battle was fought bravely, by the 1st Squadron Askari: “Asmara”.

In Dec 1893, the Mahadists' expedition into Eritrea was defeated by the Italian & Eritrean Askaris at the 2nd Battle of Agordat.

In 1962 ELF operatives bombed a ceremony attended by Gen Abiy Abebe, Eritrean Chief EO & other officials. In 1972, Agordat was liberated by joint operation of ELF & ELF-PLF liberation forces. EPLF finally liberated Agordat on Apr 18, 1988 after the liberation of Afabet.
(History of Eritrea: @Erihistory)
Last edited by Zmeselo on 03 Feb 2020, 05:42, edited 1 time in total.


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 02 Feb 2020, 04:41



SuperBowl Fact

Do you know that Eritrean civil engineer Hagos Andebrhan, help design & build the @Chiefs stadium?

Read more https://www.startlandnews.com/2018/03/t ... ro-browne/ …#SBLIV | #CHIEFSKINGDOM #BlackHistoryMonth #Eritrea
(We Are Eritreans™: @WeAreEritreans)

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Meleket » 03 Feb 2020, 05:28

Zmeselo wrote:
02 Feb 2020, 01:51
መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
================================
(አፈንዲ ሙተቂ) ---- እነ ኢብራሂም ሱልጣን እና ወልደኣብ ወልደማሪያም የፈነጠቁትንና እነ ሃሚድ ኢድሪስ አዋተ እና ቀለበት የተሰውለትን የኤርትራ ህዝብ የነፃነት ትግል መርቶ ለድል ያበቃው ----

---- ለወደፊቱ የፕሬዚዳንት ኢሳያስን ሙሉ የህይወት ታሪክ የሚተርክ የባዮግራፊ መጽሐፍ ለመጻፍ እሞክራለሁ። ኢንሻ አላህ!!
----
እንኳን ተወለዱልን ክቡር ፕሬዚዳንት!

Baga nuud dhalattan kabajamoo Prezidant Isaayyaas!

ርሑስ በዓል ልደት ንፕሬሲደንት ኢሳያስ!

Happy Birthday!
ወዳጃችንና ወንድማችን አፈንዲ ሙተቂ

ለሃገራችን ብረዚደንት ለአቶ ኢሳይያስ መልካም ልደትን መመኘትህን እያደነቅን፡ ከጣፍከው ታሪክ ውስጥ ጥያቄ የምታስጭረዋን ሃሳብ ጠቆም አድርገን ኤርትራዊ ሓቅን ገለጥ ስናደርግልህ በአክብሮት ነው።

እኛ ኤርትራዉያን ድምጺ ሓፋሽ በተሰኘችው ያገራችን ሬዲዮ ሆነ ሓዳስ ኤርትራ በተሰኘችው ጋዜጣችን ‘ቀለበት’ የሚባል ኤርትራዊ ጀግና ስሙ ሲጠራ ገድሉም ሲወሳ ሰምተን አናውቅም’ሳ! ይህ ‘ቀለበት’ ያልከው “ጀግና” የወያኔ ታጋይ ነው ወይስ ኤርትራዊ የነጻነት ታጋይ? ቅጽል ስሙ ከሆነም ግልጽ አድርግልን? ታሪክም እጽፋለሁ ብለሃልና የተንጋደደና የተወላገደ ታሪክ እንዳትጽፍ መጀመሪያ በኤርትራዉያን የተጻፉ የታሪክ መጸሐፍትን እንድታነብ ጠቆም ስናደርግህ በአክብሮትና፡ ከሸኽ ኢብራሂም ሱልጣን ሆነ ከአቶ ወልደኣብ ወልደማርያም በፊት በነበሩት በቀደምት ኤርትራዉያን አትንኩኝ ባይነት ስሜትና ጀግነት ታጅበን፡ ለነጭም ሆነ ጥቁር ወራሪ አልገዛም ‘እምቢ ላገሬ’ ባለው በደጃች ባህታ ሓጎስ አባ ጥመር እንዲሁም ወራሪዎችን ሓዝሓዝ(አስመራ) ላይ ድባቅ በመታው በራስ ወልደሚካኤል (ጎሚዳ) እና ዘማት ወዲ እኩድና በረምበራስ ካፍል ጎፋር ወዘተን በመሳሰሉት በተለያዩ የኤርትራ ክፍሎች በጀግንነት ለሃገራችን ነጻነት ሲሉ በተሰዉት በሽዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዉያን ሰማእታት ስም እና ከኤርትራ ውጭም በተሰውት በነ መኰንን ጉብጣንም ስም ነው።
ወዳጃችን አፈንዲ ሙተቂ እንዲህም ብለሃል፡
Zmeselo wrote:
02 Feb 2020, 01:51
(አፈንዲ ሙተቂ) ----

---- ለወደፊቱ የፕሬዚዳንት ኢሳያስን ሙሉ የህይወት ታሪክ የሚተርክ የባዮግራፊ መጽሐፍ ለመጻፍ እሞክራለሁ። ኢንሻ አላህ!!
----

መልካም ነው ሞክር ‘ሃቁን ያናግርህ፡ በቃልህም ያጽናህ!” ብለን መጣህፍህን ለማንበብ የጓጓን ወንድሞችህ መርቀንሃል!!! ብረዚደንታችን ስማቸውን የሚጽፉት ኢሳያስ ብለው ሳይሆን ኢሳይያስ ብለው መሆኑን ደግሞ ከዛሬ ጀምረህ ልብ እንድትል ስንጠቁምህ በኤርትራዊ ኩራት ነው! ኢንሻላህ! :mrgreen:

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቍርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ!
:mrgreen:

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15762
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Deqi-Arawit » 03 Feb 2020, 07:56

"a towering intellectual"

Negro please. Wedi medhin berad is far from intellectual prowess. He is just like any other useless negro dictators like mabuto seso sico, or the former "emperor" of central african republic Bokassa.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36874
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Zmeselo » 03 Feb 2020, 08:56

I bet he can spell Mobutu Sese Seko correctly, though.
Deqi-Arawit wrote:
03 Feb 2020, 07:56
"a towering intellectual"

Negro please. Wedi medhin berad is far from intellectual prowess. He is just like any other useless negro dictators like mabuto seso sico, or the former "emperor" of central african republic Bokassa.

Temt
Member+
Posts: 5422
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by Temt » 03 Feb 2020, 11:13

Zmeselo wrote:
03 Feb 2020, 08:56
I bet he can spell Mobutu Sese Seko correctly, though.
Deqi-Arawit wrote:
03 Feb 2020, 07:56
"a towering intellectual"

Negro please. Wedi medhin berad is far from intellectual prowess. He is just like any other useless negro dictators like mabuto seso sico, or the former "emperor" of central african republic Bokassa.
Ouch! That got to hurt even for Agames. LOL

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: መልካም ልደት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

Post by kerenite » 03 Feb 2020, 12:35

Zmeselo wrote:
02 Feb 2020, 04:35
This Day in Eritreas History.

On Feb 1, 1941, the 4th Indian & the 5th Div of Sudan force (Britain) that launched an attack under the field command of Maj Gen Lewis Heathon on Jan 19, 1941, captured Agordat. Italian forces then retreated to Keren, 60 mil from Agordat.

52 years earlier in June 1890, the 1st Battle of Agordat, against the Mahadists who were attacking the Beni Amer as a reprisal for signing collaboration agreement with the Italians was fought. This Battle was fought bravely, by the 1st Squadron Askari: “Asmara”.

In Dec 1893, the Mahadists' expedition into Eritrea was defeated by the Italian & Eritrean Askaris at the 2nd Battle of Agordat.

In 1962 ELF operatives bombed a ceremony attended by Gen Abiy Abebe, Eritrean Chief EO & other officials. In 1972, Agordat was liberated by joint operation of ELF & ELF-PLF liberation forces. EPLF finally liberated Agordat on Apr 18, 1988 after the liberation of Afabet.
(History of Eritrea: @Erihistory)
A minor historical correction is in order here:

Agordat was liberated by the joint forces ELF (jebha) and Elf-plf (osman saleh sabe's tegadeltis) in 1977 and not in 1972 as is erroneously annotated.

To add......

The year 1977 heralded or opened the door for eris to end the ethio occupation. During this specific year many eritrean cities, towns and big villages were liberated. To mention some:

Agordat, tesseney, om hajer, geluj, aligidir, mendefera, adi kwala, elaberet, keren, dekemhare and the tegadeltis were on the verge of liberating massawa.

Above is just for the records.

Post Reply