Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

መንግስት የወልቃይት ሑመራ ህዝብ ጥያቄ በአስቸኳይ መፍትሔ ሊደረግለት ይገባል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 02 Feb 2020, 07:44

መንግስት የወልቃይት ሑመራ ህዝብ ጥያቄ በአስቸኳይ መፍትሔ ሊደረግለት ይገባል።
የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ የስብሃት ቡድን ወጣቱን ሽብር በመፍጠር ይገኛል።
የወልቃይት ሑመራ ህዝብ ጥያቄ ግልፅና ግልፅ ነው
1 ወልቃይት ሑመራ ለ 27 አመታት ራስ በራስ ማስተዳደር መብታችን ይከበርልን። እስካሁን ህዝቡን እየገዙና እየበዘበዙት ያሉት የአንድ አካባቢ በስብሃት የሚዘወሩ የቤተሰብ ስብስብ ነው። ይህ በአስቸኳይ መንግስት መፍትሔ ሊያበጅለት የሚገባ ነው።
2 የህዝቡን መሬት በሀይል የነጠቁ በአባይ ወልዱ የሚመራው ቡድን በህግ ይጠየቁልን። መሬታችንም ለገበሬው ይመለስ።
3 በዘር እየከፋፈሉን ህዝቡን እርስ በርስ እየከፋፈሉ የሚገኙትን መንግስት የስብሃት ቡድን መንግስት በአስቸኳይ በህግ እንዲጠየቁልን ማድረግ ይገባል። ካልሆነ እያደረ ለሀገርም ለወገንም ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል።
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለወልቃይት ሑመራ ህዝብ።


ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው።