Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህዝብ ባህል መዝረፍ፣ የጀብዱ ስራ የሰራ ሰው ታሪክ በመዝረፍ የሚታወቀው አሸባሪ ድርጅት ሊቀሰይጣን ወያኔ ነው! ቶሎሳ ኢብሳ

Post by Ejersa » 29 Jan 2020, 19:56

ሊቀሰይጣን ወያኔ የኤርትራ ወታደሮች ታሪክ በመዝረፍ የሊቀሰይጣን ወያኔ 45ኛ ክብር ነክ ጋብቻ በዓል ለማክበርና ለመቀስቀሻነት ይሄንን ፎቶ እየተጠቀሙበት ያለው የውሸት ድራማ መሆኑ በታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥልኝ።

ሊቀሰይጣን ወያኔ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ መዝረፍ ያልቻለው ልሳን የሆነውን ድምፃችንን እና በየ ሀገሩ ያሉትን ሃይቆች ብቻ መዝረፍ ያልቻለው።

አዋሳ ሃይቅ፣ ጣና ሃይቅ፣ ዋብሸበሌ ሃይቅ፣ ተዘርፎ የሚወሰድ ብሆን ኖሮ ዘርፈው ወደ ትግራይ በወሰዱ ነበር።







Post Reply